Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀውን የዜጎች ቃል-ኪዳን ሰነድ (ሕገ መሰረት) ለህዝብ ይፋ አደረገ

$
0
0
የዜጎች ቃል-ኪዳን ሰነድ ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ክፍል ፩ መግቢያ ይህ የዜግነት ቻርተር (ቃል-ኪዳን እና ሕገ-መሠረት) ከፖለቲካዊ አድናቂነት ነጻ የሆነ፤ ሁሉን-አቀፍ ምሰሶ የሆኑ መርህዎችን ያካተተ የማሕበረሰብ (የሲቪክ) ንቅናቄ ሰነድ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከየት ወደ የት ለሚለው አንገብጋቢ ጥያቄም መሰረታዊ መልስን ያቀፈ ራዕይን የሚያስተጋባ የኩሩ ዜጎች መለያ ነው፡፡ ይህም ማለት፡- • ቃልኪዳኑ ግልጽና ሁሉን-አቀፍ ሕብረተሰብ ለመገንባት የሚጠቅሙ የሲቪክ ባህሎችን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images