ጎንደር መተማ መስመር 11 የሰሊጥ ከባድ መኪና ሹፌሮች በወያኔ ደህንነት ደላሎች አማካኝነት ሱዳን ዉስጥ የተሻለ ክፍያ ያለዉ ስራ እናገናኛችሁ በማለት ከወሰዱ በሁዋላ 11ዱም በሱዳን ወታደሮች አራጅነት በወያኔ ደህንነት ደላሎች አሳራጅነት ካረዷቸዉ በሁዋላ በእሳት አቃጥለዋቸዋል:: የተገደሉበት ምክንያት ለጊዜዉ ባይታወቅም ወያኔ የነፃነት ታጋዮችን በየቀኑ በየትም የሚቀላቀሉ ወጣቶችን ለመቆጣጠርና በማስፈራራት ”መንገዱ ሰላም አደለም:: ወደሱዳን መስመር አትሂዱ…” […]
