Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

መኢአድና አንድነትን ለማዋሐድ እየተሞከረ ነው

$
0
0
*ውህደቱ ከሰመረ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ (መኢአፓ) የተባለ አዲስ ፓርቲ ሊፈጠር ይችላል በዘሪሁን ሙሉጌታ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ን ለማዋሐድ ተቋርጦ የነበረው ውይይት ለመጀመር እየተሞከረ ነው። የውህደቱን ሂደት የሚመሩ ከየፓርቲዎቹ ሦስት ሦስት አባላት ያሉበት የውህደት አመቻች ኮሚቴ እንዲቋቋም በመርህ ደረጃ ከስምምነት ላይ ተደርሷል። ቀደም ሲል ሁለቱ ፓርቲዎች ለማዋሐድ አመራሮቹ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles