ንብረትነቱ የሲንጋፖር አየር መንገድ የሆነ አንድ የእቃ ማጓጓዣ አውሮፕላን በውስጡ ጭኖ የነበረውን በረካታ በጎች ይዞ በረራውን አቁርጦ ለሰአታኣት እንዲያርፍ ተገዷል። አቪዮሽን ሀራልድ የተሰኘው ድህረ ገጽ እንደዘገበው ከሆነ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰማኒያ ስደሰት (2186) በጎችን ጭኖ መነሻውን ከ ሲዲኔ( አውስትራሊያ )አደርጎ ወደ ኳላላምፑር (ማሊዢያ) ይበር የ ነበረው የማጓጓዣ አውሮፕላን በበረራ ላይ እንዳለ ከጭስ አነፈናፊው (ስሞክ […]
