Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ህወሓት ሶስት አባላት ያሉት ልዑክ እነ ጅዋር መሀመድን ለማነጋገር ወደ ዋሽንግተን ልትልክ ነው”

$
0
0
የልዑኩ አባላት በአባ ዱላ ገመዳ ጠቛሚነት ተመርጠው የተዋቀሩ ሆድ አደር የኦህዴድ ካድሬዎች ሲሆኑ ሁለቱ በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ በመምህርነት ያገለግላሉ። የጉዞ አላማቸው ለነ ጅዋር መሀመድ ማስተር ፕላኑን በተመለከተ ማብራርያ መስጠትና እነ ጅዋር የሚቃወሙት ነገር ካለ እንደሚቀር ማረጋገጫ መስጠት ነው ተብሎአል። እንደምንጮቸ ከሆነ ጅዋር የቀረበለትን ጥሪ ከወዲሁ ውድቅ አድርጎታል። ሰዎቹ ግን ዛሪ ማታ ከምሽቱ አራት ሰአት ላይ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images