Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር መረጃ.. ብሔራዊ መረጃ የሽብር ጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል!!!

$
0
0
ከዚህ ቀደም በደረሰን መረጃ መሰረት የብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር ጌታቸዉ አሰፋ የተባለዉ ነፍሰ ገዳይ ባቀናጃቸዉ የሽብር ቡድኖች አማካኝነት የተለያዩ ፍንዳታዎች በሐገሪቱ ዙሪያ ለማካሄድና ጉዳዩን ወደ ነጻነት ታጋዮች ለማነጣጠር ማሰቡን ገልጸን የነበረ መሆኑ የቅርብ ግዜ ትዉስታ ነዉ፡፡ በመሆኑም ከታላቁ አንዋር መስጊድ ፍንዳታ በመቀጠል በሆሮ ጉድሮ እንዲሁም ሐሙስ እለት በተጨማሪ በዲላ ዩኒቨርስቲ የተቀናበሩ ፍንዳታዎችን አጠናክሮ መቀጠሉን ከዚያዉ ከብሔራዊ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images