በኦሮሚያ እየተፈፀመ ያለውን ኢሰብአዊ ድርጊት ለመደበቅ እየሞከረ ያለው ህወሀት ኢህአዴግ ማክሰኞ እለት በዝግ በተካሄደው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ ላይ ሙክታር ከድርን በማንሳት አቶ በከር ሻሌ የክልሉ ፕሬዚዳንት እንዲሆን በህወሀቶች መወሰኑን ታማኝ መረጃዎች አረጋግጠዋል አቶ በከር ሻሌ ከዚህ ቀደም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከመሆናቸው በፊት በሚኒስትር ዴኤታነት የገቢዎችና ጉምሩክ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው […]
