የትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድንን በቁንጮነት እየመሩ መላዉ ኢትዮጵያዊያንን በነጻነት ጥማት ወጥረዉ ሁለት አስርት አመመታትን የዘለቁት ወንጀለኞች በተለይም የብሔራዊ መረጃ ከፍተኛ አመራሮች እርምጃ እየተወሰደባቸዉ ሲሆን በተጨማሪ የትግራዩ አስተዳደር አባይ ወልዱ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን እና የወያኔ ባለስልጣናት ተብዬዎች በማንኛዉም ወቅት እና ሰአት አደጋ ላይ ሊወድቁ እንደሚችሉ የሚያመላክት ፍንጭ ከብሐራዊ መረጃ አፈትልኳል። የብሐራዊ መረጃ ክትትል ክፍል ኬብል […]
