በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው የሕዝብ ጭቆና በቃኝ ንቅናቄ ዛሬ ከጠዋቱ ጀምሮ እስከ ምሽቱ ድረስ የቀጠለ ሲሆን ሕጻናት አዛውንት ወጣት ሳይለዩ የሚገድሉ እና የሚያፍሱ የአግኣዚ ሰው በላ ወታደሮች ጭፍጨፋቸውን ቀጥለዋል::ባልተተገበረ ሕገመንግስት ከለላነት አምባገነን ተግባራትን የሚፈጽመው የወያኔው ማፊያ ገዳይ አገዛዝ በርካታ ኢትዮጵያውያንን በመግደል እና በማቁሰል ላይ ይገኛል:: እምቢ ለነጻነቴ እምቢ ለመብቴ ያሉ የኦሮሞ ልጆች ትግላቸውን ከበፊቱ በበለጠ […]
