ዛሪ ጠዋት ጀምሮ ሲጠበቅ የነበረው የመኪና ትራንሰፖርት አድማ በአማራ ክልል ተቀጣጠለ ፡ጋይንት ደብረታቦር ወረታ አለም በር ሁሉም አድማ መተዋል ። ይህን ተከትሎ ብዛት ያላቸው የፊደራል ፖሊሶች በፓትሮል ሲራወጡ ይታያሉ አለም በር ሙሉ በሙሉ በፊደራል ፒሊሰ ተከባለች ፡አመጹ ወደ ተለያየ ከተሞች ይቀጣጠላል ተብሎ ይጠበቃል፡ አደማው ወደ ሰልፍ ሊቀየር ይችላል የሚል ሰጋት ያደረበት ወያኔ ብዛት ያላቸውን ፊደራል […]
