Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የደቡብ ሱዳን ታጣቂ ሃይሎች በኢትዮጵያ ጉዳት አደረሱ

$
0
0
ከደቡብ ሱዳን የተነሱ ሀይሎች ባደረሱት ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን መገደላቸው ተዘገበ፡፡ ወታደራዊ ዩኒፎርም የለበሱ ናቸው የተባሉቱና ከሙርሌ ጎሳ እንደሆኑ የተገመቱት እነዚህ የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግረው ጥቃት የፈጸሙት ሀይሎች በኢትዮጵያ ባሉ የኑዌር ጎሳዎች ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሳቸውንና ቁጥራቸው እስከ 170 የሚደርሱትን ሳይገድሉ እንዳልቀረ ተዘግቧል፡፡ ጥቃቱ በደረሰበት ጋምቤላ ህይወታቸው የተረፈ ሰዎች እንደተናገሩት ከሆነ ከደቡብ ሱዳን የተነሱቱ ሀይሎች በጄኮውና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images