ሀብታሙ አያሌው ከሀገር ወጥቶ መታከም እንዲችልና ፍርድ ቤት የጣለበትን ዕግድ እንዲያነሳ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳዩ እየታየ መሆኑ ይታወቃል። ዛሬ በነበረው የፍርድ ቤት ውሎ፣ የፌዴራል አቃቢ ሕግ “ዕግዱ ይነሳ አይነሳ በሚለው ላይ ምንም የምሰጠው አስተያየት የለም” የሚል ይዘት ያለው ምላሹን በፅሁፍ አቅርቧል። የዚህ አንድምታም አግዱን የማንሳትም ሆነ ያለማንሳት ስልጣን የፍርድ ቤቱ ነው እያለ ነው። በዚህ ላይ […]
