የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር አባላት ናቸው የተባሉ ሰዎችን ናይሮቢ ላይ ጠልፈዋል በሚል ተይዘው የነበሩ ሁለት የኬንያ ፖሊስ አባላት በዋስትና መለቀቃቸው ተዘግቧል፡፡ የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር አባላት ናቸው የተባሉ ሰዎችን ናይሮቢ ላይ ጠልፈዋል በሚል ተይዘው የነበሩ ሁለት የኬንያ ፖሊስ አባላት በዋስትና መለቀቃቸው ተዘግቧል፡፡የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ ሁለት የኦጋዴን ተወላጆች ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ መግባታቸውን አስታውቋል፡፡ከኢትዮጵያ መንግሥት […]
