ከ192 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት መንገድ በከፊል ሊፈርስ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ምክንያት ከዚህ ቀደም ከፈረሱት ሁለት አዳዲስ መንገዶች በተጨማሪ፣ ከ192 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት ከሾላ ገበያ ለም ሆቴልን የሚሻገረው አዲስ መንገድ በከፊል ሊፈርስ ነው፡፡ ለቀላል ባቡር ፕሮጀክቱ ግንባታ ከዚህ ቀደም እንዲፈርሱ የተደረጉት ሁለቱ አዳዲስ መንገዶች፣...
View Articleበአዲስ አበባ ሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ ፖሊስ ጥቃት እየፈጸመ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ ፖሊስ ጥቃት እየፈጸመ እንደሆነ ሰማሁ! በአዲስ አበባ ስታድየም አመታዊውን የኢድ በዓል አክብረው እግረመንገዳቸውንም በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ሲገልፁ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በፖሊስ የድብደባ ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ እየሰማሁ ነው፡፡ በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍሎች...
View Articleከሚሚ ስብሃቱ በስተጀርባ
የሚሚ ስብሃቱ ገደብ የለሽ ፈላጭ ቆራጭነት ትዕግስቴን አስጨርሶ ብዕር አስነሳኝ እንጂ አንባቢነትን ለመሻገርና ተነባቢ ጽሁፍ ለማበርከት እንኳ እቅዴ ውስጥ አልነበረም፡፡ በአንባቢነት ተርታ የተዋጣላት አጥቂ እንደ ነበርኩ ግን ምስክሮቼ ጋዜጣ አዟሪዎች ናቸው፡፡ የአዲስ ነገርን ልክፍት ተሸግሬ ፍትህ፣አዲስ ታይምንስ...
View Articleደሴን ልክ እንደ ጦር አውድማ ! ደካማዎች ሴቶችና ህፃናት ተጎድተዋል
ንፁሀን በደላቸውን ለማሰማት በዳዮችም የግፍ ሴራዎችን ሲያጤኑ ከርመው ኢድ ቀን የተወሰነው ፍጥጫ በሙሊሙና በመስጂድ ነጣቂዎች በአሳሪ አሳሳሪዎች በደብዳቢ አስደብዳቢዎቹ ካድሬዎች ዛሬ ቀኑ ደርሶ መንግስታዊ እስልምና አራማጆችና ካድሬዎች ፈጥነው የሰላቱን የመጀመሪ ሶፍች በለሊት ተቆጣጠሩ፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ ልክ ከዚህ በፊት...
View Articleብሄርተኝነት ከድህነትሕ አውጥቶ ካናዳ ሀገር ያስገባህን ሰው ።
ብሄርተኝነት ከድህነትሕ አውጥቶ ካናዳ ሀገር ያስገባህን ሰው ። ነፍጠኛ ብለህ አዙረህ እንድትከሰው ጨካኝ አንጀት ይሰጣል ። እንግዲህ በቪድዮ እንዳያችሑት ሰውየው ካናዳ ሀገር ከወሰዷት ቡሗላ ገንዘብ አይሰጠኝም ብላ ነው ከሳ 12,500 መቶ ዶላር ካሳ የተቀበለችው ። ወገኖቼ ብሄርተኝነት ልትረዱት የማትችሉት ትልቅ በሽታ...
View Articleየመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ችግር አይፈታም አለ
መስከረም አያሌው የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት በኃይል ላይ የተመረኮዘ መንገድ መጠቀሙ የኦሮሞን ህዝብ ችግር መፍታት እንደማይችል ያሳያል ሲል የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ገለፀ። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ኦህዴድ የኦሮሞን ሕዝበ...
View Articleመሳሪያ ጭኖ ሶማሊያ አየር ጣቢያ ሲያርፋ የነበረ የኢትዮጲያ አየር ሃይል ካርጎ የሆነ አውሮፕላን ተከሰከሰ።
መሳሪያ ጭኖ ሶማሊያ አየር ጣቢያ ሲያርፋ የነበረ የኢትዮጲያ አየር ሃይል ካርጎ የሆነ አውሮፕላን ተከሰከሰ።በውስጡ የነበሩትም ኢትዮጲያን ሞተዋል። Ethiopian Airforce Plane Crashes In Mogadishu De BirhanAugust 9, 2013 An Ethiopian Airforce plane has crashed...
View Articleመንግስት ህዝቡን ማስፈራራቱን ቀጥሎበታል!!
በዛሬው ጁምዓ በአንዋር መስጂድ ምንም አይነት ተቃውሞ እንደማይደረግ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከጁምዓ ሰላት በፊት በርካታ የፖሊስ መኪኖች በአንዋር መስጂድ ዙሪያ ከነሙሉ ትጥቃቸው ሲዟዟሩ የነበረ ሲሆን፤ የተወሰኑት መኪኖች ደግሞ በርካታ አስለቃሽ ጭስ የያዙ አድማ በታኞችንና የፌደራል ፖሊሶችን በአካባቢው እንዳራገፉ...
View Articleየእስክንድር ነጋ ባለቤት የሰርካለም ፋሲል የመጨረሻ ቃል – “የልጄ አዕምሮ እንዳይጎዳ ከሃገር መውጣትን መርጫለሁ”
ሀምሌ16/2005 ዓ.ም. በጣም መጥፎና ጥሩ ስሜት የማይፈጥር ቀን ነበር፡፡ ቤተሰብን፣ ወዳጅ ዘመድን በተለይ የሚወዷትን ሃገር ጥሎ መውጣት ምንኛ ይከብዳል? ከሀገርስ በላይ ምን አለ? አፈር ፈጭቼ ካቦካሁባት፣ ተወልጄ ካደግኩባት፣ ክፉ ደጉን ካየሁባት አገሬ የመውጣቴ የመጨረሻ ቀን መቃረቡን ሳስብ በሕይወቴ አጋጥሞኝ...
View Articleአዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ሃገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ ነጻነት በአዋጅ ሊታገድ ነው::
አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ሃገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ ነጻነት በአዋጅ ሊታገድ ነው:: በትላንትናው እለት እና ከዛ በፊት በኢትዮጵያ የተካሄዱትን እና ህገመንግስታዊ መብቶችን ተከትለው የተንቀሳቀሱትን የህዝብ ጥያቄዎችን እና ተቃውሞዎች ተከትሎ የውጪው ጫና እየበረታበት የመጣው ወያኔ በደህንነት...
View Articleየኢትዮዽያ ሙስሊምና ክርስትያን ግንኙነት እስከየት ድረስ?
ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ምርጥ ጽሁፍ መስፍን ጌታቸው /የሰው ለሰው ድራማ ደራሲ/ ለዕንቁ መፅሔት….ነሐሴ 2005 …. ሰሞኑን ለንግሥና ለሥራ ጉዳይ ወደ ምስራቁ የአገራችን ክፍል አቅንቼ ስለነበር፤ ከዚያ ያገኘሁትን ላካፍላችሁ፡፡ የቁልቢ ከተማ በታላቁ የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል ሞቅ ደመቅ ብላ ነበር፡፡ እኔም...
View Articleግብረ ሠዶማዉያንና የቂርቆስ ወጣቶች
የወጣቶቹ ማሕበር በጠራዉ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የሕክምና ባለሙያዎችና የሐይማኖት መሪዎችም ግብረ-ሰዶማይነትን ያስፋፋሉ ባላቸዉ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግ ጠይቀዋል አዲስ አበባ ዉስጥ የቂርቆስ ክፍለ-ከተማ ወጣቶች በአካባቢያቸዉ የግብረ-ሰዶማዉነት መስፋፋትን ለመገድብ እንደሚጥሩ አስታወቁ።የወጣቶቹ...
View Articleኢህአዴግ አክራሪነትን እየጋበዘ ነው!!
”የሰላማዊ ትግል ምንነት ለማይረዱ ትልቅ ትምህርት የሰጠ፣ ኢህአዴግ ፍጹም የሆነ ልምድ ባካበተበትና ኤክስፐርት በሆነባቸው የትግል ስልቶች ብልጫ ወስዶ ለማንበርከክ እንደሚያስቸግር፣ ሰላማዊ ትግል ከራስና ከስሜት ጋር የሚደረግ ታላቅ አስተምህሮት መሆኑን ለማረጋገጥ ተችሏል። የድምጻችን ይሰማ ትግል በዚህ መልኩ በኢትዮጵያ...
View Article“የፀረ ሽብር አዋጁ ካልተቀየረ ማንንም አይምርም”
የመንግስት ስልጣን ገደብ ቢኖረው ኖሮ ሚኒስትር ዲኤታው ፍ/ቤት ይቆሙ ነበር – ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፤ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ናፍቆት ዮሴፍ “ሰማያዊ ፓርቲ፣ ግንቦት ሰባት እና አክራሪዎች ጋብቻ ፈጽመዋል” በሚል የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ መናገራቸውን የተቃወሙት የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል...
View Articleበአዲስ አበባ ግብረሰዶም በአስደንጋጭ ፍጥነት እየተስፋፋ ነው!“ሬንቦ” የተባለ ማህበር አቋቁመዋል
*ግብረሰዶማዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ “ሬንቦ” የተባለ ማህበር አቋቁመዋል *በግብረሰዶማውያን ዙርያ የተካሄዱ ጥናቶች አዳዲስ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል *ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል *ኢትዮጵያውያን ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ወሲብ ሲፈፅሙ የሚያሳዩ ፊልሞች ለገበያ...
View Article“የሙስሊሞች ጥያቄ በኢትዮዽያ የሸሪያ ህግ መመስረት ነው” PM Hailemariam Dessalegn (video)
posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Africa, Egypt, EPRDF, Ethiopia, ETHIOPIA AMHARIC, Ethiopian, Ethiopian government, Ethiopian Muslim, Ethiopian National Defense Force,...
View Article“ፖለቲካ እሳት አይመስለኝም፤ ከሆነም ገብቶ ማጥፋት ነው” አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ፤
. ኢህአዴግ – ትንግርታዊ እድገት አስመዝግቤያለሁ! . ተቃዋሚ – አላየንም፤ እድገቱ የውሸት ነው! . ህዝብ – መሃል ተቀምጦ ቁልጭ ቁልጭ! ከጥቂት ዓመታት በፊት ነው፡፡ አንድ ዘመናዊ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ያዘዝኩትን ማኪያቶ እየጠበቅሁ ነበር፡፡ (የምንጠብቀው ነገር አበዛዙ!) መጠበቁ ሲሰለቸኝ ከያዝኩት ቦርሳ ውስጥ...
View Articleየሽብርተኝነት ምንጭ ጭቆና ነው! Abraha Desta
ደርጎች ‘ወንበዴዎች’ አሉን፤ ኢህአዴጎች ‘አሸባሪዎች’ አሉን። ያው ነው፤ ገዢዎች ለስልጣናቸው አስጊ የሆነ ሰው (ወይ ቡድን) ሲያጋጥማቸው ስም ሰጥተው የማጥላላት ዘመቻ ያካሂዳሉ። የማጥላላቱ ዘመቻ ዋና ዓላማ ለስልጣን ስጋት የሆኑ ሰዎች ከህዝብ ለመነጠል ነው፣ ድጋፍ እንዳያገኙ ለማድረግ። ግን ‘ወንበዴዎች’ ወይ...
View Article“የሽመልስ ከማል እና የዳንኤል ብርሃነ መመሳሰል”
“እዉነት አርነት ያወጣችኋል” አብዲሳ አጋ(ገሞራዉ) ትናነት ማታ በኢቲቪ ህትመት ዳሰሳ የቀረበዉ የኢህአዴግ ቀንደኛ ደጋፊ የሳይበሩ ሰላይ ዳንኤል ብርሃነ፡፡ ስለ ሙስሊሞች ጥያቄ አንስቶ በሰፊዉ ፈር ባልያዘ ነገር ሲለፈልፍ ነበር አሁን እሱ ባነሳዉ ነገር ላይ ለመናገር ፈልጌ ነዉ፡፡ ስለ ሙስሊሞች እንቅስቀሴ ተጠይቆ...
View Articleኢሳት ያኣማራ ቊጥር የቀነሰበትን ምክንያት አጋለጠ:
በዐማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ ተዘጋጅቶ በፌስቡክ በመሰራጭት ላይ ያለው የምስልና የድምፅ መረጃ ፤ የትግራይ ፋሽስቶች በመውለድ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ የዐማራ ሴቶችን በክትባት መሀን ማድረጋቸውን ያረጋግጣል። ይህ ደግሞ ዓለም ዓቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየውና ወንጀለኞቹን ለፍርድ ለማቅረብ...
View Article