(በጌታቸው ፏፏቴ)ህወሃት ከእውነተኛው መንገድ ወጥተን የተሳሳተ መረጃ እንድንቀበልና ተንበርክከን የዝንተ ዓለም ተገዥዎች እንድንሆን ከጠላት አገሮች ጋር በመወገን የሚሞግተን ለምንድን ነው?የሲኖዶሱ ቀኖና ተጥሷል ፤መንግሥት በኅይማኖት ጣልቃ ገብቷል ፤ሕገመንግሥቱን ደፍሯል በሚል የኅይማኖት አባቶች ፤ክርስቲያን የሆነው ምእመናን ደጋግመው ለሁለት አሥርተ ዓመታት ጮሁ፤ የኅይማኖት መሪ ፓትሪያርክን አስፈራርቶ ከመንበራቸው በማውረድ የመንግሥት ፖለቲካ ሥልጣን አስጠባቂ የካድሬ ፓትሪያርክ በድፍረት ሾማችኋል በሚል በተደጋጋሚ […]
