በወልዲያ እና ዙሪያዋ ዳግም አመፁ አገረሸ
ህዝባዊ ንቅናቄው አድማሱን እያሰፋ ነው የወያኔ ህወሀት ስርሀት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ መሆኑ እየተነገረ ነው። ጥር 21 ቀን 2010 ዓ/ም ሕዝባዊ እንቢተኝነቱ ተጀምራል ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ ተቃውሞውን የገለፀ ሲሆን ህወሓትና የእሱ አገልጋዩ ብአዴን ባደረጉት መተናኮል ሕዝብ ተበሳጭቶ እርምጃ መውሰድ ጀምራል ፡ ቀደም...
View Articleየአብሮነትና አጋርነት ትስስር መገለጫ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ ‘’
የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ግፍና በደል እየፈፀመ የሚገኘው ህወሃት መራሹ ቡድን በህዝብ ተቃውሞ እየተናጠ በመምጣቱ እስከ ዛሬ ከሚፈፅመው የአጋአዚ ሃይልና የፌደራል ፓሊስ ታጣቂ ሀይል በተጨማሪም በዘር የተመረጡ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ወደ ህዝብ አሰማርቶ ወደ ህዝብ እንዲተኩሱ በማድረግ ህዝቡን እያስገደለ ይገኛሉ...
View Articleሰበር ዜና !! ጎንደር ዩኒቨርስቲ ቴድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ ፡፡
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ቴድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ ፡፡ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2010 ዓ/ም ከቀኑ 7:35 ሲሆን ተማሪዎች ህወሓት እየፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋ እና ግዲያ እንዲያቆም ቢጠይቁም ስርዓቱ አስነዋሪ ስራውን በመቀጠሉ እና በሰላማዊ መንገድ የቀረበውን ጥያቄ የህወሓት ወታደሮች በኃይል ለመጨፍለቅ በመሞከራቸው...
View Articleአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሀላፊነት ተነሱ
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሀላፊነት ተነሱ :: በቅርብም አምባሳደር ሁነው ይሾማሉ ተብለው ይጠበቃሉ። የትምህርት ሚንስትሩ አቶ ጥላየ ጌቴ ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነት የተሾሙ ሲሆን ደመቀ መኮንንን ደግሞ አለምነው መኮነን እንደሚተካው ተነግራል። ዶ/ር ይናገር ደሴ የክልሉ ምክትል ፕሬዘዳንት በመሆን ተሹመዋል።...
View Articleየአሜሪካ ኤምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣ።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ተመሳሳይ መግለጫ ማውጣቱ ታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ማብራሪያ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው የቅድመ ማስጠንቀቂያ መግለጫ ሰራተኞቹ ከአዲስ አበባ ውጪ በምንም አይነት...
View Articleበእስር ላይ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ድረሱልን እያሉ ነው
ቦረና አበራ፣ ወየቻ ታምሩ፣ ወሰኑ ገረመው፣ ዮሃንስ ፉርጋሳ፣ ገዳ ገመቹ፣ እዮብ ሙሊሳ እና ሳሎ ነጋሳ የዲላ ዩ…ኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ትምህርታቸውን በሚከታተሉበት ወቅት ለእስር ተዳርገዋል። የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ምክንያት በነበረው ሕዝባዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ አራት ወራት ከታሰሩ በኋላ “ወንጀሉ በተፈፀመበት...
View Articleበኢአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ላይ የስራ አስፈጻሚ አባል ያልሆኑ መገኘት አነጋጋሪ ነው ተባለ
ባሁን ሰሃት የወያኔ ኢአደግ ስርሀትን ለማስቀጠል ስራ አስፈጻሚዉ ስብሰባ ላይ መጠመዳቸው ይታወቃል። ይህ ስራ አስፈጻሚ ነባር የሆኑትን ባሁን ሰሃት ግን ከስራ አስፈጻሚነት የተነሱት የህወሀት ባለስልጣኖችና ሌሎችም መገኘት የህወሀትን ጭንቀትና የቀድሞው ተሰሚነቱን ማጣቱ አስቆጭቶት ያንን ለመመለስ የሚያደርገው ጥረት...
View Articleየአማራ ክልል ፖሊስ አባላት “አድልዎ ተፈጽሟል” በማለት አድማ መጀመራቸውን ተሰማ
ፖሊሶቹ አድማውን የሚያደርጉት ቢሮአቸው ውስጥ ያለ ስራ በመቀመጥ መሆኑን የፖሊስ ምንጮች ገልጸዋል። የአድማው መነሻ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ እንደማይሰጣቸው መታወቁን ተከትሎ ነው። የከተማው አስተዳደር የልዩ ሃይል እና የፖሊስ አባላት መሬት እንደሚሰጣቸው ከገለጸ በሁዋላ፣ ረዳት...
View Articleየአማራ ወጣቶችን የሚያስገደሉ 72 ባለሥልጣናትና ደኅንነቶች ተለይተው ታወቁ!
በአሁኑ ስዓት በመላው የአማራ ክልል እየተቀጣጠለ ያለውን አመፅ እና ከግብ እንዳይደረስ ሕወሓት አዋቅሮ እያሰራቸው የሚገኙ የክልሉ 72 ባለስልጣናት እንደሚከተለው ይቀርባሉ፡፡ 1. ከማነደር ኢሳያስ ገ/ ኪዳን ከብሄራዊ ደህንነት መረጃ 2. አቶ ይርሳው ታምሬ 3. አቶ ብናልፍ አንዷለም 4. አቶ አለምነው መኮንን 5....
View Articleበዶ/ር አቢይ አህመድና አቶ ለማ መገርሳ ላይ የእስር ማዘዣ ወጥቶላቸው እንደነበር ተናገሩ
በዶ/ር አቢይ አህመድና አቶ ለማ መገርሳ ላይ የወጣው የእስር ትእዛዝ ጠ/ምኒስትሩ ቃለ መሀላ ከመፈጸማቸው አምስት ቀናት በፊት እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ህወሃት በጄኔራል ሳሞራ የኑስ ግንባር ቀደም መሪነት እነ አቶ ለማንና ዶ/ር አቢይን በወታደራዊ ኋይል አስገድዶ ዝም ለማሰኘት ሞክሮ እንደከሸፈበት ከዚህ በፊት ገልጸናል...
View Article