አንድ ወዳጄ ትላንት አመሻሽ አከባቢ ተደዋውለን ሻይ ቡና እያልን በወሬ መኸል ኢቦላ ሕመምተኞችን ለማከም ወደ ምዕራብ አፍሪካ ለመሄድ “እነዳለፈ” ነገረኝ:: በድንጋጤ “ምን ማለትህ ነው ‘አለፍኩ’ ስትል?” አልኩት: “እንዴ፡ የቀረ ሐኪም እኮ የለም፡፡ እዚሁ ትግራይ ከሚሰሩ ጠቅላላ ሓኪሞች ከግማሽ በላይ ተመዝግበው ነበር፡፡ ጥቂቶች በዋናነት በግልጋሎት ግዜ ብዛት ተመረጥን” አለኝ፡፡ “እንዴት እንዲህ ሰው ሊበዛ ቻለ?” “እንዴ፡ የወር […]
