Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

”በፀሀዩ መንግስታችሁና ሀይማኖታችሁ መካከል አለመጣጣም ቢከሰት የቱን ትመርጣላችሁ?”

በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀና ” የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኢህአዴግ የምርጫ ድል ልማት ሠራዊት ግንባታ አደረጃጀት ማንዋል ለምርጫ 2007 የተሻሻለ ጥቅምት 2007″ የሚለውን 23 ገፅ የያዘ ማንዋል አነበብኩት። ሰነዱን ለላካችሁልኝ የዘወትር ተባባሪዎቼ ምስጋና ይድረሳችሁ። ማንዋሉን አንብቤ ስጨርስ የተዘበራረቀ ስሜት ተሰምቶኛል ። የግል ስሜቴን ለጊዜው በመተው ማን እንዴት ሊጠቀምበት ይችላል የሚለውን ወደ ማሰብ ተሸጋገርኩ። በቅድሚያ ፊትለፊቴ የመጡት በሐገር […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles