በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ የተባሉት፣ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) አመራሮች፣ አቶ አንዱዓለም አራጌና አቶ ናትናኤል መኰንን፣ እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) አመራር፣ አቶ ክንፈ ሚካኤል ደበበ (አበበ ቀስቶ) ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደርጐ፣ የሥር ፍርድ ቤት ውሳኔ ፀናባቸው፡፡ ሰበር ሰሚ ችሎቱ አቤቱታውን ውድቅ አድርጐ የሥር […]
