ዛሬ ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሳሪስ ካዲስኮ የባቡር ፕሮጀክት ስራ የሚሰራ ቻይናዊ በሎደር ማሽን የፍሬ ሕይወት ት/ቤት አጥር በመደርመስ በስፖርት ክፍለ ጊዜ ግቢ ውስጥ የነበሩ 3 ተማሪዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ በርካታ ተማሪዎች ከፍተኛና መካከለኛ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሕክምና ቦታ ሄደዋል፡፡ በተጨማሪም በቅርብ እርቀት ቡና ቦርድ እየተባለ በሚጠራው ግቢ ውስጥ ቻይናው የጥበቃ ሰራተኛውን ሲመታው […]
