የአንድነት ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበርና የሰማያዊ ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ በሰሜን አሜሪካ የሰማያዊ እና የአንድነት ፓርቲዎች ድጋፍ አሰባሳቢ ድርጅቶች በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ይታወሳል። በስምምነቱ መሰረት የመጀመሪያው የጋራ ስራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን የሰሜን አሜሪካ የስራ ጉብኝት በጋራ ማስተባበር አድርገው ጀምረዋል፡፡ በዚህም መሰረት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በጋራ ኮሚቴው በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት […]
