የሸዋሮቢት ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርና የቀድሞው አንድነት አባላት ዛሬ ከ3:00— 4:00 ሰአት በታጠቁ የመንግስት ሀይሎች ከያሉበት ታድነው በመታሰር ላይ መሆናቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በዚህም መሰረት እስካሁን ድረስ 1 አቶ ዘነበ ደሳለኝ (የተወካይ ም/ቤት እጩ የነበረ። 2 አቶ ቴዎድሮስ ሀብቴ (የቀድሞ አንድነት አባል የነበረ።) 3 አቶ መንግስቱ ደባይ 4 አቶ በቀለ (የአባት ስም ያልተገለፀ) […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
