$ 0 0 በኮንሶ ታጣቂዎች በእስር ላይ የሚገኙ 59 አባሎቻቸውን አስልቀቁ። ታጣቂዎቹ የወሰዱትን እርምጃ በመጠቀም እስረኞቹ ሰብረው አምልጠዋል። ፖሊስ መሳሪያውን ይዞ መሸሹን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። Filed under: NEWS