ከ22-12-2008 ጀምሮ በአደባባይ ላይ ባደረገዉ ትልቅ አመፅ ከዳር እስከዳር ወያኔን አንቀጠቀጠ ህዝቡ በድንጋይ የወያኔን መሳሪያ መከተ አንድነት ሃይል ነዉ በማለት በቀላል ዘዴ ወያኔን ከመሃል አድርገዉ አጣበቁት ከመሬት! እስረኞች ተፈቱ…………… በአደባባይ ከብአዴን ቢሮ ሰይጣኒዝሙ ባንዲራ ወርዶ ከእግዚያብሄር የተላከልን አባቶች የተሰዉላት ሰንደቅ በከፍታ ተዉለበለበች የወያኔ ታፔላ ሁሉም ተገነጠላ! በዛን ሰአት ወያኔ በአስገባቸዉ ሰዉ በላ የጥይት ዶፍ በሰዉ […]
