ለአዲሱ ዓመት ይወጣል ተብሎ የነበረው የቴዲ አፍሮ አዲስ የሙዚቃ አልበም በሃገር ቤት በርካታ ሰዎች እየተገደሉ ባለበት በዚህ ወቅት እንዳይወጣ መደረጉ ተሰማ:: ምንጮች እንደሚሉት ቴዲ አፍሮ ሰው እየሞተ የሙዚቃ አልበሜን አላወጣም ብሏል:: ቴዲ አፍሮ በወቅቱ የሃገራችን ሁኔታ በቅርብ ቀን ውስጥ ነጠላ ዜማ እንደሚለቅ ታውቋል:: ይህ ነጠላ ዜማ ከአዲሱ ዓመት በፊት እንደሚወጣ ተሰምቷል:: አዲሱን ዓመት በማስመልከት ሊደረጉ […]
