Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኮንሶ የማንነት ጥያቄ ምላሽ ባአለማግኘቱ ተቃውሞው ሊያገረሽ ይችላል ተባለ

$
0
0
ነዋሪዎችና ወኪሎቻቸው ከ50 ሺሕ ሰው በላይ ፊርማ አሰባስበው በሕዝብ በተመረጡ ዐሥራ ሁለት የኮሚቴ አባላትን አዋቅረው፣ ከልዩ ወረዳነት ወደ ወረዳ ወርደው በሰገን ዞን ስር እንዲጠቃለሉ መደረጋቸውን ተቃውመው፣ እንዳውም ኮንሶ ራሱን ችሎ ዞን ሊሆን ይገባዋል በሚል ያነሱት ጥያቄ፤ እስካሁን ተገቢውን ምላሽ አለማግኘቱና ለሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳጋለጣቸው ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል። በኮንሶ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት እንደማይሰጡ፣ ጤና ጣቢያዎችም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles