ከመቀሌ ኢትዮጵያ በየጊዜው በፌስቡክ እና በተለያዩ ድረገጾች ወቅታዊ መረጃዎችን በማድረስ የሚታወቀው አብርሃ ደስታ አንዷአለም አራጌ በትግራይ ሕዝብ የሚወደድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ነው አለ። በአሁኑ ወቅት የ ዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት በማረሚያ ቤት የሚገኘውና በዚህ አመት የዘ-ሐበሻ እና የኢሳት ተከታዮች የዓመቱ ምርጥ ሰው በሚል ሽልማት ያገኘው አንዷለም አራጌ በትግራይ ሕዝብ ዘንድም ከፍተኛ አክብሮት የተሰጠው ፖለቲከኛ መሆኑን […]
