‹‹ዳግመ አሉላ ››የሚል መጠሪያ የተሰጠው ግለ ታሪክ መጽሐፍ በመቀሌ በቅርቡ ተመርቋል፡፡መጽሐፉ በመጠጥ ቤት ውስጥ በተነሳ አንባጓሮ ህይወቱን ስላጣው የቀድሞው የህወሃት/ኢህአዴግ የጦር አመራር ሜጀር ጄኔራል ሐየሎም አርአያ የሚተርክ ነው፡፡ጸሐፊው በቅን ልቦና በመነሳሳት ‹‹ጀግና››በማለት የሚጠሩትን ተጋዳላይ ታሪክ የሚዘክር መጽሐፍ ለማዘጋጀት ገና ሲነሳሱ ሐሳባቸው በዋናነት በህወሃት ሰዎችና በሃየሎም የቅርብ ሰዎች አንቱታን እንደሚያገኝ ተስፋ ሰንቀው የነበረ ቢሆንም ደጃቸውን የረገጡባቸው […]
