Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኮንዶሚንየም ቤቶች የዝሙት መናሀሪያ ሆነዋል

$
0
0
መንግስት በተለምዶ ኮንደሚንየም ብሎ አንደነገሩ ገነባብቶ ቀብቶ ከሰራቸው እና ለህዝብ ካደላቸው በኣዲስ ኣበባ በየቦታው ባሉ የባለኣራት ፎቅ ኣፓርትመንት የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኣካባቢ የዝሙት፥ የመጠጥ እና የኣደንዛዥ እጽ መናሀሪያዎች ሆነዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ:: የድሮ ስንቅ እና ትጥቅ በኣሁኑ “ጎተራ” በሚባለው ኮንዶሚንየም ሳይት ውስጥ ያለውን ሁኔታ ከኣካባቢው ነዋሪዎች ኣንዱ እንዲህ ስል ይገልጸዋል፥፥ መደበኛ ስራው የቤት ደላላ የነበረ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles