“የእርሳቸው ራእይ አሳኪዎች ሊያነሱዋቸው የሚችሉዋቸው ነገሮች ከምስላቸው ጀርባ ያለው የህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት እና የባቡር መስመር ዝርጋታው እንዲሁም የመንግስት እቅድ ሆኖ የምናውቀው(ከህልፈታቸው በኋላ ሙሉ ለሙሉ የእርሳቸው እቅድ የሆነው) የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ይመስሉኛል፡፡ከእነዚህ ላይ ከተጨመረ የሚጨመረው መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገሮች ተርታ እንድንመደብ ያደረጉት ጥረት እየተባለ የሚወራው አወዛጋቢውን የኢኮኖሚ እድገት የማስቀጠል ወሬ ነው፡፡ እነዚህ የመንግስትን ፕሮጄክት እና […]
