በዛሬው አጭር ፅሁፌ ላተኩረው የምፈልገው በፖለቲካ እስረኞች ላይ እየደረሰ የሚገኘው ስቃይ ላይ ነው። ገዢዎቻችን ምንም አይነት የፖለቲካ እስረኛ የለም ሲሉ ይደመጣሉ። ይህ ምን ያህል እውነት ነው የሚለውን ለአንባቢዎቼ እተወዋለሁ። የቃሊቲ ወህኒ ቤት ማረሚያነቱ ምን ላይ እንደሆነ ስላልገባኝና ስላልታየኝ ጭምር ወህኒ ቤት ለማለት ተገድጃለሁ። ስለዚህም የቃሊቲ ወህኒ ቤት የሚለውን ቃል እጠቀማለሁ። የፖለቲካ እስረኛ የሆኑት ጋዜጠኛ […]
