ምነው ከሲአይኤ (CIA) ጓሮ፣ ከወያኔ በራፍ በዚያ ትውልድ ላይ ጩኸት በረከተ?!ከመላኩ ይስማው በዚህ ሰሞን በኢትዮጵያዊነት ሰም ኢትዮጵያዊነትን ፈር የማሳት ጮኽት በርክቷል። በሀገር ታሪክ ተቆርቁዋሪነት ስም ታሪክን ማጥፋት። አንድን ትውልድ እንዳለ ኢትዮጵያዊነት የለሽ በማድረግ፣ ድልድይ በመስበር፣ የትግል ታሪክ ቅብብሎሽ እንዳይኖር ለማስቻል የታለመ ተንኮል። በቀዘቃዛው ጦርነት ወቅትም ሆነ አሁን ከምእራቡ ዓለም አባዋራ ከአሜሪካ ጋር የተያያዘ የአገልጋይነት ሥራ […]
