«አበው ሲተርቱ ላም ባልዋለበት ኩመት ለቀማ ይላሉ። ሰላም ጠላቱ ከሆነ የአገዛዝ ቡድን ጋራ በሰላማዊ ትግል ገጠሞ ሰለማዊ ድል አስመዘግባለሁ ብሎ ማሰብ ከሰላማዊ ጭንቅላት የሚፈልቅ ሰላማዊ አስተሳሰብ ነዉ ብዬ አላምንም። …ትግል ሱስ አይደለም። እንደ አቦል ቡና ሱስ አይደለም። አሁን የምናየዉ የሰላማዊ ታጋዮች፣ የትግል ሱስ ያለባቸው አይነት ነዉ እንጂ ከዉጤት አኳያ የፖለቲካ ምህዳሩ በጠበበት አገር ዉስጥ ምንም […]
