ለፕሬዚዳንት ኦባማ የተላከ መርዛማ ደብዳቤ በኤፍቢአይ ተያዘ
የአሜሪካ ፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ለፕሬዚዳንት ኦባማ የተላከ መርዛማ ደብዳቤ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ እንደ አሶሼትድ ፕሬስ ዘገባ፣ ራይሲን የተሰኘውን ገዳይ መርዛማ ኬሚካል የያዘው ደብዳቤ የተላከው ዋሽንግተን ውስጥ ስፖኬን ከተባለው ሥፍራ ነው፡፡ በተመሳሳይ ቀን ለአንድ የፌዴራል ዳኛና ፖስታ ቤት...
View Articleግብፅ በቅድመ ሁኔታ የታጠረ የድርድር ጥያቄ አቀረበች -ኢትዮጵያ ቅድመ ሁኔታውን አልተቀበለችም
ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለመጀመር የዓባይን ወንዝ የፍሰት አቅጣጫ በጊዜያዊነት ከቀየረች በኋላ፣ ግብፅ የፈጠረችው ፖለቲካዊ ውጥረት ባለፈው ሳምንት የተለየ መልክ ይዟል፡፡ ሱዳን በግድቡ ላይ ተቃውሞ እንደሌላት በመግለጽ ግብፅን ብቸኛዋ ተቃዋሚ አገር እንድትሆን አድርጋታለች፡፡ በሌላ በኩል ግብፅ በጉዳዩ...
View Articleፀረ ሙስና ኮሚሽን ወደ ግሉ ዘርፍ ጎራ ሊል ነው. የፖለቲካ ድርጅቶችና የሃይማኖት ተቋማት ተዘለዋል
የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የግሉ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሕዝባዊ ድርጅቶች በሙስና ሊጠይቁ የሚችሉበትን የሕግ ረቂቅ አዘጋጀ፡፡ የፖለቲካ ድርጅቶችና ቤተ ዕምነቶች በሕዝባዊ ተቋማት ምድብ ውስጥ ቢገኙም በእነዚህ ተቋማቶች ላይ ክንዱን ለማሳረፍ ዓይን አፋር ሆኗል፡፡ ሕዝባዊ ድርጅቶች ተብለው በኮሚሽኑ የተዘረዘሩት መካከል...
View Articleየሳምንቱ አጫጭር ዜናዎች**
ኢትዮዽያውያን በየመን በአመት 500ሺ የሚጠጉ ኢትዮጲያውያን አገራቸውን ጥለው ወደ አረብ አገራት እየተሰደዱ እንደሆነ አምባገነኑ መንግስት አመነ። ኢህአዴግ አገራችን አድጋለች ልማት ላይ ነች እያለ 24 ሰአት ቢለፈልፍም እውነታው እንደሚያስረዳው ወጣቱ በሃገሩ ውስጥ ለመኖርም ሆነ ለመስራት በርካታ ችግሮች ያለበት በመሆኑ...
View Articleኢትዮጵያውያን ሠራተኞችና የስዑዲው አዋጅ
በስዑዲ ዐረቢያ በሥራ ተሠማርተው ከሚገኙት ቁጥራቸው በ 10 ሺዎች ከሚገመተው ኢትዮጵያውያን መካከል በተለያዩ ምክንያቶች ትክክለኛ መታወቂያ ሰነድ የሌላቸው ፤ እስከ ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ ም፤ አሟልተው ካቀረቡ ፤ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ እንደሚያገኙ ፤ የስዑዲ ዐረቢያ መንግሥት ፣ ከ 3 ሳምንት ገደማ በፊት ልዩ...
View Articleመነገር ያለበት ቁጥር 6 ‘ትግሉ ኑረምበርግ ደርሷል’ በልጅግ ዓሊ
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሜይ 29/1993 በምዕራብ ጀርመን በሚገኝ ዞሊንግን (Solingen) በሚባል ከተማ አራት የናዚ ተከታዮች ቱርኮች ይኖሩበት የነበረውን ቤት አቃጥለው እንቅልፍ ላይ የነበሩትን 5 ሰዎችን ገድለው 15 አቁስለዋል። የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ሃያ አመት መታሰቢያ ዝግጅት በቅርብ በጀርመን ውስጥ...
View Articleየአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን!
(ግርማ ሞገስ) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ ህውሃት/ኢህአዴግ እና የግብጽ መንግስት መምታት የጀመሩት የጦርነት ከበሮም ከዚህ የተለየ አይደለም። የህዝባቸውን ብሄራዊ ክብር ስሜት ተቆጣጥረው የዲሞክራሲ ኃይሎችን ለማዳከም እና ስልጣናቸውን...
View Articleፕሮፖጋንዳና ማህራዊ ምህንድስና፡ የቢግ ብራዘር ትርኢት ትክክለኛ ቀለም ታየ!
መነሻ ይህ የፉክክር ትርኢት በአለም ከተስፋፉት ሰብአዊ ክብርን ለመቀነስ ከተፈጠሩ እውነተኛ ክስተት (ወይም ሪያሊቲ) ቲቪ ፕሮግራሞች አንዱ ነው፡፡ ፕሮግራሙ ተፎካካሪዎቹ እንዲሰብኩለት የሚፈልገው እራስ ወዳድነትን፣ በማንኛውም መንገድ የፈለከውን ማግኘትና ሌሎችን መብለጥ የመሳሰሉ ስሜቶችን በአረመኔያዊ ድርጊቶች...
View Articleየሳውዲ መንግስት ከጁላይ 3 በኋላ ህገወጦችን ለማደን በየቤቱ አሰሳ እንደሚያካሂድ አሳሰበ ወገን ሁኔታችሁን አስተካክሉ
በስዑዲ ዐረቢያ በሥራ ተሠማርተው ከሚገኙት ቁጥራቸው በ 10 ሺዎች ከሚገመተው ኢትዮጵያውያን መካከል በተለያዩ ምክንያቶች ትክክለኛ መታወቂያ ሰነድ የሌላቸው ፤ እስከ ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ ም፤ አሟልተው ካቀረቡ ፤ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ እንደሚያገኙ ፤ የስዑዲ ዐረቢያ መንግሥት ፣ ከ 3 ሳምንት ገደማ በፊት ልዩ...
View Articleዜና በጨዋታ፤ የፍትህ ሳምንት በኢትዮጵያ ተቀበረ (ተከበረ ማለቴ)
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ዳኞች፣ የፍርድ ቤት ሰራተኞች፣ የማረሚያ ቤት ፖሊሶች እና የፍትህ ሚኒስቴር ሰራተኞች በመሆን ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ልደታ ፍርድ ቤት በፖሊስ ማርሽ ታጅበው ስለ ፍትህ እየዘመሩ የፍትህ ሳምንት አከባበርን አንድ ብለው ጀመሩ፡፡ይህ የፍትህ ሳምንት ከሰኔ ሶስት አስከ ሰኔ ዘጠኝ 2005 ዓ.ም...
View Articleየሙስና ገጽታ በኢትዮጵያ፤ የአባይ ግድብ ግንባታና ሠሞንኛው ውዝግቦች
ክፍል አንድ፥ ሙስና በኢትዮጵያ ክፍል ሁለት፥ የሙስና ገጽታ በኢትዮጵያ፤ የአባይ ግድብ ግንባታና ሠሞንኛው ውዝግቦች የሙስና ገጽታ በኢትዮጵያ፤ የአባይ ግድብ ግንባታና እያነጋገሩ ያሉት ውዝግቦች ተከታታይ ክርክሩ ትኩረት የሚያደርግባቸው ጭብጦች ናቸው።ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ ለምትገነባው ግዙፍ ግድብ የአባይን ወንዝ...
View Articleበኔ እምነት ቤቲ እንደማንኛውም ሰው የፈለገችውም የማድረግ መብት አላት።
! ….. ወዳጅም ጠላትም አይደለሁም …..!ሰሞኑ በምሰጣቸው አስተያየቶች የፌስቡክ ጓደኞቼ ግራ የተጋቡ ይመስላሉ። ግራ መጋባቱ የመነጨው አንድ ሰው (እኔ) በሚሰጠው አስተያየት መሰረት ‘በሆነ ጎራ’ ከመመደብ ጋር የተያያዘ ነው። እኔን በአንድ ጎራ መመደብ ግን ስሕተት ነው። የመደቡኝ ሰዎች ካሉ እኔን በደምብ አያውቁኝም...
View Articleአዲስ አበባ ረክሳለች! ለጋ ህጻናትን ለባለስልጣናትና ባለሃብቶች ማቅረብ “ትርፋማ” ሆኗል
ትውልድ አምካኝ ቤቶችን፣ ትውልድ አምካኝ ደላሎችን፣ በህጻናት የወሲብ ንግድ ገንዘብ የሚሰበስቡትን፣ ማጥፋት ቀላል ነው። ግን ተጠቃሚዎቹ ህግ አስከባሪዎቹ፣ ህግ አወጪዎቹና ዋናዎቹ “የአገሪቱ ህዳሴ ባለቤቶች” የሚባሉት በመሆናቸው አይታሰብም። አንዳንድ ዝግ ቤቶች በሲቪል ጠባቂዎች የሚጠበቁ ናቸው። አንዳንዴ...
View Articleወቅታዊው የአባይ ወንዝ ዲፖሎማሲ፣ ፖለቲካዊ ብዥታውና እንደምታው (ዶ/ር ዘላለም ተክሉ)
ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ ከሃገራችን፣በምስራቅና ሰሜን አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ የሚሰማው የጂኦ– ፖለቲካ ትኩሳት በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ልማት ላይ ያተኮረ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው:: በተለይ ደግሞ ወያኔ “ታላቁን የህዳሴ ግድብ” ግንባታ በማካሄድ ረገድ የወንዙን ተፈጥሮአዊ አቅጣጫ ማስቀየሩን...
View Articleዶ/ር መራራ ጉዲና “ለእኛ እንቢ የተባለው ሰልፍ እንዴት ለእነርሱ ለሰማያዊዎቹ መሆኑ ነው ተፈቀደ?”
የሰማያዊው ፓርቲ ሰልፍ ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆኖዋል፤ ገናም አነጋጋሪነቱም ይቀጥላል። መድረክን በተለይም ደግሞ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ እና ዶ/ር መራራ ጉዲና የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ የምጽፈውን ነገር አሰበኩኝ እና ብዕሬ ልተፋብኝ የምትችውን የቃላት ውርጅብኝ በመፍራት ላልፋቸው ወደድኩኝ…. ቢያንስ እነዚህ ሰዎች...
View Article‹መድረክ›|ያለፈው ሰልፍ ድራማ ሊሆን ይችላል – እኛም አቅደናል
ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ሰልፉ “የኢህአዴግ ድራማ” ሊሆን ይችላል አሉ ባለፈው እሁድ በሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪነት የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ከ97 ምርጫ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ መሆኑን የሚናገሩት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ላለፉት ስምንት ዓመታት እንኳን ሰልፍ ስብሰባም ማካሄድ እንዳልቻሉ በመግለጽ፤ የእሁዱም ሰልፍ...
View Articleአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ
ዜናዎቻችን:- - አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ - በቦሌ ሊያመልጡ ነበር የተባሉ ስራ አስኪያጅ ታሰሩ - የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጳያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን ቦርድ ለቬጋሱ ክለብ ችግር መፍትሄ ሊሰት መዘጋጀቱ ተገለጸ - የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ከህ/ሰቡ የሚደረግላቸው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል...
View Articleትውልድ ያናወጠ ጦርነት
(ቅኝት በአበራ ለማ) የመጽሐፉ ርእስ……………… ትውልድ ያናወጠ ጦርነት ደራሲ……………………………. ንጋቱ ቦጋለ (ሻለቃ) አሳታሚ…………………………. በግል አታሚ……………………………. ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ የሕትመት ሥራ የገጽ ብዛት………………………. 341 ዋጋ…………………………………. 55 ብር ቅኝት………………………………....
View Articleወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!(ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ)
“We are just leaving barbarism and are still entirely at the beginning. The French, however have already gone a piece of the way and have a century`s lead in every respect.” Friedrich the Great II to...
View Articleነፃነት አምባገነንና ጨቋኝ መሪዎች
ሰዎችን እንደፈለጉ በመግዛት የነሱ አገልጋይ ለማድረግ በመጀመሪያ ሰዎች በራሳቸው ላይ ያላቸውን እምነት እንዲያጡ በማድረግ፡ስሜታቸውን በመጉዳት፡መንፈሳቸውን በመግደል ይጀምራሉ፡፡ስሜታቸውን እና መንፈሳቸውን ከተቆጣጠሩ አካልን መግዛት እጅግ ቀላል ነውና፡፡አካል የሚሰራው ሰሜት ሲኖር፡መንፈስ ሲጠነክር ነው፡፡ስሜቱና መንፈሱ...
View Article