Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ዳሰሳ ከDCESON ሬድዮ ያዳምጡ

የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ የተቃዋሚ ድርጅቶችን ትደግፋላችሁ በሚል ወያኔ ህዝብን እያሸበረ ነው የመቅደላ ዩኒቨርስቲ ከግንባታው በፊት ለእርስ በርስ ግጭት መንስኤ ሆኖ የሰው ህይወት መቅጠፉ ተሰማ። የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በስብሰባ ተጠምደዋል በደቡብ ወሎ የወያኔ የፀጥታ ሃይሎች በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ አስነሳች

ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ( ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት ሰሜት ሲሰማት ችግሯን ለወላጅ እናቷ ትናገራለች። ወላጅ እናቷም በአቅራቢያቸው ከሚገኝ አንድ ሆስፒታል ይወስዷታል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጠቅላይ ሚኒስተራችን የትውልድ ቦታ በሆነችው በቦሎሶ ሶሬ በከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ምክንያት ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጩ

በጠቅላይ ሚኒስተራችን የትውልድ ቦታ በሆነችው በቦሎሶ ሶሬ በከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ምክንያት ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጩ በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ሥር በምትገኘው የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ከከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ, ሕገወጥ ግንባታዎችን ለማፍረስ የአረካ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በመሞከሩ ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ የሚመራዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በሁለት የሰራዊቱ ከፍተኛ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ.

ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት ወታደራዊ ፍርድ ቤት በሁለት የሰራዊቱ ከፍተኛ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ. በተልይም ለአርበኞች ግንቦት 7 መረጃ አቀብላችኍል የተባሉት እነዚህ ሁለት ወታደሮች በሰሜኑ እዝ ዉስጥ የተካተቱና የ 24 ተኛ ክፍ ለ ጦርን በመረጃ ፍሰት ምክንያት በማስጠቃት እና የሜካናይዝዱን እንዲሁም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡብ ሱዳን ኢንፎርሜሽን ሚኒስር ስዩም መስፍንን ከሰሱ፡፡

የደቡብ ሱዳን የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር የኢጋድ ዋነኛ አደራዳሪ የሆኑትን ኢትዮጵያዊውን አምባሳደር ስዩም መስፍንን ከሰሱ፡፡ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ ማይክል ማኩኢ በአምባሳደር ስዩም መስፍን ላይ ጠንከር ያለ ወቀሳ ከመሰንዘር በተጨማሪም የኢጋድን የድርድር አካሄድ ወቅሰዋል፡፡ ከስምምነት ላይ የግዴታ መድረስ አለባችሁ ሲል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ የወያኔ አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ተያዘ

ወደ 150 ሚሊዮን የሚጠጋ ብር በሻንጣ ጠርቆ ለንደን የገባ የሀገራችን ዘራፊ የወያኔ ባልደረባ በእንግሊዝ ፖሊሶች ክትትል እጅ ከፈጅ ተያዘ።ከፍርድ ቤት ጋር በተያያዘ ለጊዜው ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቁ ምንጮች እንደገለጹት ፣ አንድ የህወሃት አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሃኑ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ!

አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ‹‹ሀገሬ በፋሽስት አምባገነኖች ተይዛ ዜጎች በጨቋኝ ስርዓት ውስጥ ስላሉ ሀገሬንና ህዝቤን ነጻ ለማውጣት ወጣትነቴን ሰውቼ ለመታገል ግንቦት ሰባት ከሚባል ነጻ አውጭ ድርጅት ጋር ለመቀላቀል ወስኜ ወደዚያው አቅንቻለሁ፡፡ ስለዚህ ድርጊቱን ፈጽሜያለሁ፣ የግንቦት ሰባት አባል ነኝ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ፕሮ/ር ብርሃኑ ከኤርትራ በረሃ መልዕክት አስተላለፉ –

_በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና በምክትላቸው በአርበኛ መዓዛው ጌጡ የተመራው የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር በኤርትራ በረሃ በተለያዩ የጦር ካምፖች የሚገኙትን የነጻነት ታጋዮችን ጎበኘ። አቶ ነዓምን ዘለቀና አቶ ኤፍሬም ማዴቦም ተገኝተዋል። ታጋዮቹ ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአመራሮቹም ጋር ተወያይተዋል። _ባለፈው ዓርብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብርሃም ጌጡ በማዕከላዊ

የመላው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ) የውጭ ግንኙነት ሀላፊ አብርሃም ጌጡ ሰኔ 12 /2007 ልደታ ፓሊስ መምሪያ ታሰረ ብዙም ሳይቆይ ወደ 5ኛ ፓሊስ ጣቢያ ተዛወረ ልደታ ፍርድ ቤት ሚያዝያ 13/2007 ዓም የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ወጣቶችን አደራጅተህ ሚያዝያ 14/2007 ዓም መንግስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረከት ስሞንና ባለስልጣናቱ የሀገራችን ሀብት እየዘረፉና እያሸሹ ነዉ።

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን ህዝብ ንብረትና አንጡራ ሀብት በመመዝበር በአለም አቀፍ ደረጃ አሉ በሚባሉ ታላላቅ የንግድ ተቋማትና ባንኮች ላይ ባለድርሻ እየሆኑ ይገኛሉ ለጊዜዉ ስማቸዉን መጥቀስ አስፈላጊ የልሆኑ ከፍተኛ ባለስልጣናት በደቡብ አፍሪካ ዚምባብዌ ኡጋንዳ ቦትሱዋና ዉስጥ ትላላቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በአባታቸው መጎበኘታቸው ተሰማ

የት እንዳሉ ሳይታወቁ ቀርተው የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በአባታቸው መጎበኘታቸው ተሰማ:: የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የመን ላይ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው ከተሰጡ በኋላ አፍቃሪ የመንግስት ድረገጾች በፎቶ ሾፕ አንዳርጋቸው የአዳማን መንገድ ሲጎበኝ በሶሻል ሚድያዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ100 በላይ ኢትዮጵያዊያን በኬንያ ፖሊስ ተያዙ

በኬንያ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋሉት 100 ኢትዮጵያዊያን ትናንት አመሻሽ ላይ ነው፡፡በወጣትነት የእድሜ ክልል የሚገኙት ታሳሪዎቹ በተፋፈነ ሁኔታ በአንድ ትልቅ መኪና ተሳፍረው ወደ ናይሮቢ በመገስገስ ላይ እንዳሉ በፖሊሶች በተደረገ ፍተሻ መያዛቸው ታውቋል፡፡ታሳሪዎቹ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት አቅደው የነበሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የጅምላ ግድያ በመንግስት ሃይሎች እየተፈጸመ ነው ተባለ

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንጌ ወረዳ የመንግስት ሃይሎች አርብ እለት በሰነዘሩት ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ። ከሟቾቹ ውስጥ 5ቱ ህይወታቸው ያለፈው እስር ቤት ከተወሰዱ በኋላ በምግብ ተመርዘው እንደሆነ የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ አስታወቀ። የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ቤሕነን) ሊቀመመንበር አቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ በዞን 9 ጦማሪያን የፍርድ ቤት ውሎ የገረመኝ

ዛሬ በዞን 9 ጦማሪያን የፍርድ ቤት ውሎ የገረመኝ ዛሬ ረፋድ ላይ፤ ናቲ፣ አጥናፍ፣ በፍቄና አቤል በፊት ለፊት በር ችሎት ከገቡ በኋላ፣ እኛም ችሎቱን እንታደማለን ብለን ስንጠብቅ፤ ለጠበቃቸው ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱ ተነገረ፡፡ ጦማሪያኑንም በጓሮ በር በማስወጣት ‹‹አንበሳ ቤት›› እንዲቀመጡ ተደረገ፡፡ በፊት ለፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበታ አከባቢ ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ እየፈረሰ ነው::

በሕዝብ ሃብት መቀለድ ተይዟል::ሰበታ አከባቢ ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ እየፈረሰ ነው:: ሰበታ አካባቢ ያለ የባቡር ሃዲድ መስመር በወያኔ ባለስልጣናት ትእዛዝ እየፈረሰ ነው በምስሉ እንደሚታየው አሁን ከተገነቡት መሀል አንዱ ሲሆን ምክንያትቱ ሳይታወቅ ሁኔታ በ24 ሰአት አንዲፈረሰ ትዕዛዝ ተሰጥቷል በተለያዩ የአዲስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ከህወሀት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴነት ሊሰናበቱ ነው

የተመሠረተበትን 35ኛ ዓመት በታላቅ ፌሽታ ለማክበር ደፋ ቀና በማለት ላይ የሚገኘው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን ንቅናቄው ሰሞኑን በሚያካሂደው ጉባዔ ላይ እንደማይመረጡ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ህወሃትም በተመሳሳይ ሁኔታ የሟቹን የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት አገዛዝ የደህንነት ቢሮ ጮርቃ ህፃናትን በሰላይነት እያሰለጠነ እንደሚገኝ ታወቀ፡፡

የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት የህወሓት አገዛዝ የደህንነት ቢሮ ጮርቃ ህፃናትን በሰላይነት እያሰለጠነ እንደሚገኝ ታወቀ፡፡ የህወሓት ብሄራዊ መረጃና ደህንነት ቢሮ በርካታ ህፃናትን ከየአካባቢው መልምሎ አዲስ አበባ ውስጥ የስለላ ትምህርት በስውር እያስተማረ ይገኛል፡፡ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት ህፃናቱን አገዛዙን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀምታሙ አያሌው :ተከሳሽ ዳኤል ሽበሽ:አብርሃ ደስታና የሸዋስ አሰፋ ነፃ እንዲለቀቁ ተወሰነ

ዛሬ ነሃሴ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተከሰሱትን 2ኛ ተከሳሽ ሀምታሙ አያሌው፣ 3ኛ ተከሳሽ ዳኤል ሽበሽ፣ 4ኛ ተከሳሽ አብርሃ ደስታና 5ኛ ተከሳሽ የሸዋስ አሰፋ እንዲሁም 7ኛ ተከሳሽ አብሃም ሰለሞን በነፃ እንዲለቀቁ ወስኗል፡፡ በአንፃሩ አንደኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር 4.5ሚልዮን መድረሱ ተገለጠ

በተባበሩት መንግሰታት የሰብአዊ ድጋፍ ቢሮ ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር በያዝነው ወር 4.5ሚልዮን መድረሱን ይፋ አድርጓል፡፡ የ2015 ግማሽ አመት የሰብአዊ ድጋፍ ተፈላጊነት ከተገመገመ በኋላ ሪፖርቱ ይፋ ሲደረግ ለጋሽ አገራትና የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዩች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት መራሹ መንግስት በጭንቀትና በፍርሃት እየተናጠ መሆኑ ተሰማ

በመረጃ መረብ ሰንሰለቱ አማካኝነት ወደ መንግስት መዋቅር ዘልቆ በመግባት ያገኘው የታማኝ ምንጮች መረጃ እንዳረጋገጠው በሙስሊሙ ዑማ ላይ ከፍተኛ በደልና ጭቆና የፈፀመው ህወሓት መራሹ መንግስት በአሁኑ ሰዓት የሙስሊሙ ማህበረሰብ አጠቃላይ ሁኔታ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ዘፍቆታል ። በአሁኑ ሰዓት ሙስሊሙ ማህበረሰብ የትግል...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live