ዜና በትንሽ ጨዋታ፤ ፍቅር ይልቃል ከኢቲቪ ምክትል ስራ አስኪያጅነቱ በገዛ ፍቃዱ ለቀቀ! በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስፖርት ፕሮግራም አዝጋጅ እና ስፖርት ዜና አንባቢነት የሚታወቀው ወዳጃችን ፍቅር ይልቃል ላለፉት ሶስት አመታት ለኢትዮጵያ ቴሌቪዠን ምክትል ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የመዝናኛ ክፈሉ ደግሞ ዋና ሃላፊ ሆኖ ሲሰራ ቆይቶ ነበር። ፍቅር ዛሬ ከታድያስ አዲስ ጋር ባደረገው ቆይታ እንዳረጋገጠው በራሱ ጠያቂነት ከሁለቱም ስልጣኖቼ […]
