የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ህገ ወጥ ደብዳቤ ለአንድነት ጻፈ
ምላሹን አልቀበልም በማለቱም በፖስታ ቤት ተልኮለታል ህገ መንግስቱ እውቅና የቸረው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት ሳይሸራረፍ መተግበሩን እንዲከታተል በአዋጅ የተቋቋመው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ዓ.ም መነሻውን ፓርቲው...
View Articleየኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ልጅ በእንግሊዝ መነጋገሪያ ሆኗል
ዴቪድ ካሜሮንን ጨምሮ 19 የእንግሊዝ ጠ/ ሚኒስትሮች የተማሩበት ታዋቂ ኮሌጅ ይገባል “ፖለቲከኛ ለመሆን የግድ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን የለብኝም!…” – ልጁ “ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን አንጸባራቂ ኮከብ እንደሚሆን አምናለሁ!” – መምህሩ በአገረ እንግሊዝ ያጡ የነጡ ድሆች ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች አንዷ ናት – ኒውሃም፡፡...
View Articleቴዲ አፍሮ በጊዮን ሆቴል ለዳግማ ትንሣኤ ለሚያቀርበው ኮንሰርት 1.2 ሚሊዮን ብር ተከፈለው
(ዘ-ሐበሻ) የዳግማ ትንሣኤን በዓል በማስመልከት በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርቱን የሚያቀርበው ቴዲ አፍሮ 1.2 ሚሊዮን ብር እንደተከፈለው የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። በቅርቡ ሱዳን ካርቱም 2 የተሳኩ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን አቅርቦ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ቴዲ አፍሮ የዶን አርትና ፕሮሞሽን፣ ኤቢሲ...
View Articleዶክተር ዳኛቸው አሰፋን ከዩኒቨርስቲ ለማባረር የተሰራው ሴራ ከሸፈ
ኑሯቸውን ከመሰረቱባት አሜሪካ ጓዛቸውን ጠቅልለው አገራቸው በ1997 ግድም የገቡት ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ላለፉት ሰባት አመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ ዶክተሩ በአደባባይ ሀሳባቸውን መግለጽ በመጀመራቸውና ተማሪዎቻቸውም በሀሳብ ላይ ተመስርተው ሀሳባቸውን እንዲገልጹ...
View Article“ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት” በሁለት ሺህ አስራ አራቷ ኢትዮጵያ እይታ ሲገመገም፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ታላቅ” ወንድም በአንክሮ እየተመለከቷችሁ ነው! በሚስጥር፡ የሚንሾካሾከው ወሮበላ መንግስት በ2014ቷ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ያለው ሚስጥር አነፍናፊው ገዥ አካል በጉአዳ ውስጥ የተደበቁ የኢትዮጵያውያንን/ትን ሚስጥሮች መርምሮ ለማውጣት በጣም ውድ የሆኑ...
View Articleሰበር ዜና የፍርድ ቤት ውሎ !!!
ዛሬ ልደታ ከፍተኛው ፍርድቤት ሁለት የችሎት ስነስርዓት ለመከታተል 3፤00 ሰዓት እረፋዱላይ ደረስኩ፡፡ 1ኛው. በሰባተኛ ችሎት ላለፉት ሁለት አመታት ሲጓተት የቆየው አንድነት ፓርቲ ኢ.ቲ.ቪን / የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን የከሰሰበት ሲሆን 2ኛው. 11ኛ ችሎት በአቶ አስራት ጣሴ ይግባኝ ባይነት ዙሪያ የሚቀርበው አቤቱታ...
View Articleህወሓት በ2007 ምርጫ ሊሸነፍ እንደሚችል አመነ (አብርሃ ደስታ ከትግራይ)
ዓረና ፓርቲ በትግራይ ክልል ወረዳዎች በመዘዋውር ባሰብሰበው መረጃ መሰረት በ2007 በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ ገዥው ፓርቲ የህዝብን ድምፅ ካከበረ ህወሓት በመላው ትግራይ ሙሉ በሙሉ ይሸነፋል። አንድ የህወሓት የስራ አስፈፃሚ አባል (ለግዜው ስሙ ይቅር) በዓዲግራት ከተማ ለተሰበሰቡ ከምስራቃዊ ዞን የተውጣጡ የህወሓት...
View Articleበሐዋሳ ከተማ 2 ትምህርት ቤቶች በቋንቋ የተነሳ ብጥብጥ ተነስቶ ሰዎች ቆሰሉ
በሀዋሳ ከተማ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ የሲዳማ ተወላጆች የሚኒ ሚዲያ ፕሮግራም በሲዳመኛ ቋንቋ ይተላለፍ፣ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚለውን ታፔላ በሲዳመኛ ቋንቋ ይጻፍ በሚል መነሻና ከቋንቋ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ረብሻ ተፈጥሮ የፌደራል ፖሊሶች ወደ ግቢው ሲጠጉ ተማሪዎቹ ድንጋይ በመወርወር በርካታ ፖሊሶች...
View Articleዜና በትንሽ ጨዋታ፤ ፍቅር ይልቃል ከኢቲቪ ምክትል ስራ አስኪያጅነቱ በገዛ ፍቃዱ ለቀቀ!
ዜና በትንሽ ጨዋታ፤ ፍቅር ይልቃል ከኢቲቪ ምክትል ስራ አስኪያጅነቱ በገዛ ፍቃዱ ለቀቀ! በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስፖርት ፕሮግራም አዝጋጅ እና ስፖርት ዜና አንባቢነት የሚታወቀው ወዳጃችን ፍቅር ይልቃል ላለፉት ሶስት አመታት ለኢትዮጵያ ቴሌቪዠን ምክትል ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የመዝናኛ ክፈሉ ደግሞ ዋና ሃላፊ ሆኖ ሲሰራ...
View Articleየሰው ለሰው ድራማ 6 ሚሊዮን ብር የት ደረሰ? * በአካውንቱ ውስጥ 78 ብር ብቻ ነው የተገኘው
በርናባስ (ለሎሚ መጽሔት እንደጻፈው) በኢትዮጵያ ውስጥ ጥበብ በሁለት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፡፡ የመጀመሪያው በአሁን ሰዓት ደራሲዎችም ሆኑ የጥበብ ባለሙያዎች አዲስ ነገር ይዘው መምጣት ካለመቻላቸው ጋር በተያያዘ በህብረተሰቡ ዘንድ ቦታ እያጣ መምጣቱ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ጥበብን ንግድ ያደረጉ አርቲስቶች...
View Articleየማለዳ ወግ …በጨለመው የሳውዲ ወህኒም ይነጋል ..(ነቢዩ ሲራክ ከአንዱ የሳውዲ ወህኒ ቤት)
ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ ላስረዳችሁ ግድ አለኝ ። ዛሬ አስረግጨ የምነግራችሁ ወህኒ የመውረዴ ምክንያት ሚስጥር ግምሽ እድሜየን ህግና ስርአቷን አክበሬ የኖርኩባትን የሳውዲት አረቢያን ህግ ተላልፊ አይደለም !...
View Article“ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው ስም ለእኔም ይገባኛል”
ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው ስም ለእኔም ይገባኛል”(ክቡር አቶ ግርማ ሰይፉ፤ የፓርላማ አባል)ክቡር ሆይአኔ የአንድ እምነት አንድ ሀገር አራማጅ ነኝ መንግሥትበማኅበረ ቅዱሳን ላይ ዘመቻ ጀመረ በሚል እሰጥ አገባእንደበዛ አውቃለሁ፡፡ በሌለኝ መረጃ የእኔን ስም እየጠቀሱሰዎች ፖስት እንደሚያደርጉ ከሰዎች ብሰማም የእኔ...
View Articleበዛሬው ቀን / አፈና እና እሥር ተጠናክሮ ቀጥሏል !!!
በዛሬው ቀን / አፈና እና እሥር ተጠናክሮ ቀጥሏል !!! ከማለዳው ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከኢህአዴግ የተለየ አመለካከት የሚያራምዱ ወጣቶችን እያደነ ማሰሩን ገፍቶበታል፡፡ የታሰሩት የአንድነት አባላት ቁጥር ሥድስት ደርሷል፡፡ ምንም ህጋዊ መሰረት በሌለው የጉልበተኛነት ሥሜት ብቻ የፓርቲ አባላት እየተለቀሙ የሚታሰሩ...
View Articleየፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ እንዲካሄድ ተፈቀደ
ባለፈው ዓመት ግብረ ሰዶማዊነትን ለመከላከል ሕዝብና መንግሥትን ለማስገንዘብ በኢትዮጵያ ግብረ ሰዶማዊያን ሕይወት ላይ ያተኮረ ዘጋቢ ፊልም ለሕዝብ ያበረከተው ወይንዬ አቡነ ተክለሀይማኖት የተሰኘ መንፈሳዊ ማኅበርና የአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም፣ የፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ ለማድረግ ለአዲስ አበባ ከተማ...
View Articleየፓትርያርኩ የለውጥ ተስፋዎች ወዴት ገቡ?
በመጀመሪያ የአክብሮት ሰላምታዬን ለቅዱስ ፓትርያርኩ በማቅረብ የተሰማኝን ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ ቅዱስነትዎ በመጀመሪያ የቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ አባት ሆነው ወደ መንበሩ በመምጣትዎና አንድ ዓመትዎን በማክበረዎ እንኳን ደስ አለዎ በማለት መልዕክቴን አስተላልፋለሁ፡፡ ወደ ኃላፊነት ሲመጡ ብዙ የለውጥ ተስፋዎችን...
View Articleየኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም
ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በየገዳማቱና አድባራቱ በመምህርነት የሚያገለግሉ የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም ሞልተዋል፡፡ ታዋቂ ከሆኑት...
View Articleበመጨረሻ የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ መጋቢት 28 በሌሎች መርሐ ግብሮች የተያዘ በመሆኑ ተለዋጭ ቀንና ቦታ እንድታቀርቡ ይሁን ብሏል፡፡የፓርቲው...
View Articleየአዲስ አበባው ሰልፍ ለሚያዚያ 5 ተላለፈ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ በመጣው የማህበራዊ ግልጋሎት አቅርቦት እጥረትና አለመመጣጠን ምክንያት...
View Articleረዳት አብራሪ ሃይለመድን አበራ ዛሬም በምረመራ ላይ መሆኑን የስዊዘርላንድ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት ነገረኝ
ረዳት አብራሪ ሃይለመድን አበራ ዛሬም በምረመራ ላይ መሆኑን የስዊዘርላንድ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት ነገረኝ ዛሬ ለምን እነደሁ እንጃ፤ ረዳት አብራሪ ሃይለመድን አበራ በማለዳው በአዕምሮዬ ተመላለሰ። ምን ደርሶ ይሆን… ምን ተብሎ ይሆን… ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስራት የሰው ሃገር እስራትን ያስመረጠውን በደል...
View Articleያልዘሩትን ማጨድ ከቶ አይቻልም!!
የወያኔ መንግስት የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች አጋጭቶ በመካከላቸው ጥርጣሬና መፈራራት አንግሶና የታሪክ ጠባሳዎችን እንደ አዲስ በመጓጐጥ እያደማ ከፋፍሎ ለመግዛት ካለመታከት ያደረጋቸው ሙከራዎች ገና ፍሬ ባያፈሩም ቁጥቋጦዎቹ መብቀል ጀምረዋል። እዚህም እዚያም በካድሬዎች የውስጥ ለውስጥ ተልእኮ የሚለኮሱ እሳቶች...
View Article