በቢግ ብራዘር አፍሪካ ላይ የተሳተፈችው ቤተልሄም አበራ (ቤቲ) ከሴራሊዮናዊው ቦልት ጋር ወሲብ ስታደርግ መታየቷን ተከትሎ በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፆች በርካታ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል፡፡ ድርጊቱን በፅኑ ያወገዙ የመኖራቸውን ያህል ከእሷ አንደበት ሳንሰማ ልንፈርድባት አይገባም የሚሉና ሌሎችም በርካታ አስተያየቶች ሲደመጡ ቆይተዋል፡፡ ይሄው ቤቲም ከቢግ ብራዘር አፍሪካ ከተባረረች በኋላ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የመጀመሪያውን ቃለ መጠይቅ ሰጥታለች፡፡ “ያደረግኩት ነገር […]
