Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያደረግኩት ነገር በጣም ተጋኖ ነው የሚወራው….በየድረገፁ በሚሰጡ አስተያየቶች በጣም ተናድጃለሁ”audio

በቢግ ብራዘር አፍሪካ ላይ የተሳተፈችው ቤተልሄም አበራ (ቤቲ) ከሴራሊዮናዊው ቦልት ጋር ወሲብ ስታደርግ መታየቷን ተከትሎ በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፆች በርካታ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል፡፡ ድርጊቱን በፅኑ ያወገዙ የመኖራቸውን ያህል ከእሷ አንደበት ሳንሰማ ልንፈርድባት አይገባም የሚሉና ሌሎችም በርካታ አስተያየቶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ሥልጣን ልቀቁ?›› danielkibret

ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ስትጫወት ተገቢ ያልሆነ ተጨዋች አሰልፋችኋልና ሦስት ነጥብ ታጣላችሁ ብሎ ፊፋ የሚባል ቡዳ አገሩን ቀወጠው፡፡ እንደ አውነቱ ከሆነ እንዲህ ዓይነት ነገር ማድረግ የሌለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ፊፋ ከአድኅሮት ኃይሎች ጋር ካልተሰለፈ በቀር ሌላ ምክንያት ሰጥቶ ኢትዮጵያን መጣል ይችል ነበር፡፡ ለኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብፅ ሕዝባዊ አመፅ ፕሬዚዳንቱን ሥጋት ውስጥ ጥሏል ! አሜሪካ ኤምባሲዋን ለጊዜው ልትዘጋ ነው

-የጦር ኃይሉ ጣልቃ ሊገባ ነው -አሜሪካ ኤምባሲዋን ለጊዜው ልትዘጋ ነው የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደ ምርጫ ወደ ሥልጣን ቢወጡም ከቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ የተለዩ ሆነው አልተገኙም በሚል፣ ወደ ሥልጣን በወጡበት የአንደኛ ዓመት ክብረ በዓል ቀን ከሥልጣን ለማውረድ ከ15...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕንጻውን በተቃውሞ ከበው ዋሉ

ቋሚ ሲኖዶስ በመጪው ማክሰኞ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ‹‹በኀይል ላይ ኀይል ጨምሬ እጠብቅሃለኹ›› /ዘላለም/ ‹‹መናፍቅን ማውገዝ እንጂ ሥልጣን መስጠት አይገባም›› /ደቀ መዛሙርቱ/ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት የኮሌጁን አስተዳደር ሕንጻ በመክበብ የማስገደጃ ርምጃዎችን መውሰድ መጀመራቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓባይና የመለስ ዜናዊ (ወያኔ) ታላቁ ሴራ! በከፋለ

ሰሞኑን የአለምንና የኢትጵያውያንን ሀሳብና አስተየት ለመለዎጥ ወይም ለማሳሳት ወያኔ በወኪሎቹ አማካይነት የተለመደዉን ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ ከርሞአል። ዓባይ እንደሚጠቅመን ሆኖ ቢገደብልን እጂግ ደስ ይለን ነበር። የወያኔ ትግሬዎች ሰለአባይ ከባለቤቱ ከኢትጵይያ ህዝብ በላይ የሚያቀነቅኑበት የሚጮሁበትና ሚያስመስሉበት ምክንያቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሬዝዳንቱ በከባድ የማታለል ወንጀል በቁጥጥር ስር ዋሉ

-የፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጎርጊስ ደብዳቤ ተቀባይነት አጥቷል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሊቀትጉሀን አስታጥቄ አባተ ትላንት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ዛሬ ከቀኑ8፡00ልደታ የሚገኘው ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 5ኛ የወንጀል ችሎት ይቀርባሉ፡፡ ፕሬዝዳንት ሊቀትጉሀን አስታጥቄ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በካይሮ የኢትዩጲያ ስደተኞች ማህበር የአደጋ ጊዜ መከላከያ ግብረ ሃይል የወጣ መግለጫና ማስጠንቀቅያ

በ 30-6-2013 በሀገሪቱ ላይ በሚደረገው ሰለፍ ተነሳ ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ወጥተው በስደተኛው ላጭ ወጥተው በስደተኛው ላይ አደጋ ሊፈጥር እንደሚችል በቀጥታ የስደተኛው ጉዳይ የሚመለከተው የ UNHCR የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ ያወጣውን መግለጫ ማስነበባችን ይታወሳል። ይህ ባኢነዲህ እንዳለ ሌላኛው ከስደተኛው ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስብሃት ነጋ “እውነት” ሲያዳልጣቸው (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ « አላማና ግብ » አላቸው። የመጀመሪያው በፓርቲያቸው ውስጥ ያለው ክፍፍል (የጥቅም) እንደተዳፈነ እሳት ውስጥ ለውስጥ እየተብላላ መሆኑን በግልፅ ያሳያል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግድቡ ግንባታና የውሃ መጠን ፈፅሞ ለድርድር አይቀርብም – ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪ ማመንጫ ግድብ ግንባታና የግድቡ የውሃ መጠን ፈፅሞ ለድርድር የማይቀርብ ጉዳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አረጋገጡ፡፡ የአባይ ውኃ አጠቃቀምና የህዳሴው ግድብ፣የሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ፣የተጀመረው የፀረ ሙስና ትግል፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርና የሰብዓዊ መብት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ አሰሪዋን ገላለች ተብላ በስቅላት ተቀጣች

Ethiopian Maid Sentenced to Death by Hanging for Decapitating Sponsor by Arba_Gorash » Today, 15:08 Ethiopian Maid gets death for decapitating sponsor KUWAIT CITY, June 27: The Criminal Court presided...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተመስገን ደሳለኝ ለማን ደስ ይበለው ብሎ ጠፋ!?

ተመስገን ደሳለኝ ለማን ደስ ይበለው ብሎ ጠፋ!? ባለፈው ጊዜ አንድ ወዳጄ ጋር አዲሳባ ስልክ ደውዬ ሳናግረው በአካባቢው ከእርሱ ድምጽ ጎልቶ የሚሰማ የመኪና ጥሩንባ ሰማሁና ይሄ ሁሉ የመኪና ጥሩምባ ምንድነው… ብዬ ጠየኩት፡፡ ሃይለማሪያም ደሳለኝ እየገቡ ወይም እየወጡ ነው መሰለኝ መንገድ ተዘጋግቷል፡፡ አለኝ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስምንት ሚኒስትሮች ሹመት ሰሞኑን ይፀድቃል

        የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ዛሬ ግምገማ ያካሂዳል የኢህአዴግ 36 ከፍተኛ መሪዎችን ያካተተው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አመታዊ ግምገማ ለማካሄድ ዛሬ የሚሰበሰብ ሲሆን የስምንት ሚኒስትሮች ሹም ሽርና ሽግሽግ በሚቀጥለው ሳምንት ለፓርላማ ቀርቦ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል፡፡ ለሹመት የሚቀርቡት ባለስልጣናት፤ የፍትህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግል ባንኮች ህልውና አደጋ ላይ ነው ተባለ

የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን መደረጉ በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሣራ እያስከተለ እንደሆነና በአጭር ጊዜ የግል ባንክ ዘርፉን ህልውና አደጋ ላይ እንደሚጥል የባንክ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ እስካሁን ከ750ሺህ በላይ ግለሰቦች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለፓርላማው፤ የይሁኔ በላይን “እልል በይ አገሬ–” መርጬለታለሁ!

እናንተዬ — ሰሞኑን በኢቴቪ የቀረበውን በአሰላ ከተማ ላይ የሚያጠነጥን ጉደኛ “ፊልም” አይታችሁልኛል – ርዕሱ “የመልካም አስተዳደር ችግሮች” የሚል ነው፡፡ እኔማ እንደ አሪፍ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው የኮመኮምኩት – አንዴ ሳይሆን ሁለቴ፡፡ ኢቴቪ አይደግመውም እንጂ አሁንም ደግሜ ባየው አልጠግበውም፡፡ (ኢቴቪ በህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜናበጎንደር ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አባላት መታሰራቸው ቁጣን ቀሰቀሰ

  -አንድነት በየትኛውም የመንግስት ህገወጥ ጫና ሰልፉን እንደማይሰርዝ ይፋ አድርጓል በጎንደር ቅስቀሳ ላይ የነበሩ 4 የአንድነት አባላት በፖሊስ መታሰራቸው በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ቁጣን ቀሰቀሰ፡፡ አንድነት ምንም አይነት ህገወጥ እስር በጎንደር የተዘጋጀውን የተቃውሞ ሰልፍ እንደማያስቆመው አሳውቋል፡፡ ዛሬ ሰኔ 22...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄ/ል ክንፈ ተመለሱ፤ መከላከያ ውጥረት ነግሷል – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ ከስልጣናቸው ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ ታግደው ከቆዩት ከፍተኛ ጄነራሎች መካከል አንዱ ጄ/ል ክንፈ እንደሚገኙበት የጠቆሙት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

…. ትንሽ ስለ ጀዋር መሓመድ ……በአብርሃ ደስታ

አንድ ጓደኛየ አንድ የተቀናበረ ቪድዮ በፌስቡክ ገፄን ለጠፈልኝ፤ እንዳነበው እየጋበዘኝ መሆኑ ነው። ቪድዮው ስለ ጀዋር ነው። ግን የሌሎች ሰዎች ስሞችም (የኔን ጨምሮ) ተጠቅሷል። ልጁ ቪድዮውን ሲጋብዘኝ አንዳንድ ዲያስፖራ ተቃዋሚዎች ስለኔ ያላቸው አመለካከት እንዳውቅና ኢህአዴግ መቃወሜን እንዳቆም ‘በአሪፍ’ ተፅዕኖ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በከፍተኛ ሙስና የተዘፈቀው መከላከያ ሂሳቡ እንዳይመረመር ታዘዘ

-የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሚያዚያ ወር 2005 ዓ.ም ባቀረበው ሪፖርት የመከላከያና የደህንነት ተቋማት የፋይናንስ አያያዝ ከፍተኛ ችግር እንዳለበት ማመልከቱን ተከትሎ በየመ/ቤቶቹ የተነሳውን ቅሬታ ለመፍታት በቀጥታ እነዚህን ተቋማት በተለየ ሁኔታ ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል አዋጅ እየተረቀቀ መሆኑ ተጠቆመ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ ሕግ በመጣስ በኢሕአዴግ ለተመረጡ ፓርቲዎች ገንዘብ ሰጥቷል በሚል ጥያቄ ቀረበበት

ምርጫ ቦርድ ሕግ በመጣስ በኢሕአዴግ ለተመረጡ ፓርቲዎች ገንዘብ ሰጥቷል በሚል ጥያቄ ቀረበበ “ፓርቲዎች ከዜጎች ገንዘብ እየተቀበሉ የቪዛ የድጋፍ ደብዳቤ ሲሰጡ ቦርዱ ችላ ብሏል” አቶ ግርማ ሰይፉ “ሆደ ሰፊ የሆንነው ዴሞክራሲ እንዲጎለብት በማሰብ ነው”  ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ከፌዴራል መንግሥት በጀት በሕግ በተቀመጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ

ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተዋና ዜና 30 JUNE 2013 ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ -    ፍርድ ቤት ቀርበው በ25 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ፣ ተጠርጥረው በተከሰሱበት ከፍተኛ የማታለል ወንጀል ምክንያት ከአገር እንዳይወጡ ሰኔ 21 ቀን...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live