Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በመጨረሻ የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ

$
0
0
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ መጋቢት 28 በሌሎች መርሐ ግብሮች የተያዘ በመሆኑ ተለዋጭ ቀንና ቦታ እንድታቀርቡ ይሁን ብሏል፡፡የፓርቲው አመራሮች ለተጻፈላቸው ደብዳቤ ምላሽ ለመስጠት በአሁኑ ሰዓት በውይይት ላይ ይገኛሉ፡፡ posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles