Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕንጻውን በተቃውሞ ከበው ዋሉ

$
0
0
ቋሚ ሲኖዶስ በመጪው ማክሰኞ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ‹‹በኀይል ላይ ኀይል ጨምሬ እጠብቅሃለኹ›› /ዘላለም/ ‹‹መናፍቅን ማውገዝ እንጂ ሥልጣን መስጠት አይገባም›› /ደቀ መዛሙርቱ/ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት የኮሌጁን አስተዳደር ሕንጻ በመክበብ የማስገደጃ ርምጃዎችን መውሰድ መጀመራቸው ተገለጸ፡፡ ሐራ ተዋሕዶ ብሎግ እንደዘገበው፦ ደቀ መዛሙርቱ ዛሬ፣ ሰኔ ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም ከማለዳው 12፡30 ጀምሮ የአስተዳደሩን ሕንጻ መግቢያና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles