የፊታችን እሁድ (April 13, 2014) በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ የረጅም ርቀት ሩጫ ንግስት ጥሩነሽ ዲባባ በሩጫ ህይወቷ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ማራቶንን ስትሮጥ፣ የአምናው የለንደን ማራቶን ሻምፒዮን ጸጋዬ ከበደ ድሉን ለማስጠበቅ ከባድ ፉክክር ይጠብቀዋል። በ10 ሺህ እና 5 ሺህ ሜትሮች በአለም ሻምፒዮና እና በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ላይ የነገሰችው ጥሩነሽ ዲባባ ትኩረቷን ወደጎዳና ውድድሮች ካደረገች በኋላ በግማሽ ማራቶን […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
