መንግሥት ማኅበረ ቅዱሳንን በአክራሪነት አልፈረጅኹም አለ
April 9, 2014 እንደ ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ ገለጻ በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ በአክራሪነት የተፈረጁት ‹አንዳንድ ግለሰቦች›÷ ‹‹አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት›› የሚሉቱም ናቸው፡፡ ታዲያ ምን ይበሉ?! ‹‹በይፋ አክራሪ ናችኹ ያለን አካል የለም፡፡›› /ተስፋዬ ቢኾነኝ፤ የማኅበረ ቅዱሳን...
View Articleሰበር ዜና ባህር ዳር ከተማ የሰዎችን ህይወት የነጠቀ ግጭት ተነሳ ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው
በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሜትሮሎጂ ጀርባ በተለምዶ ዝንጀሮ ወንዝ በሚባለው አካባቢ የከተማው አስተዳደር የመኖሪያ ቤቶችን በግሬደር ማፍረሱን ተከትሎ በአካባቢው ነዋሪዎችና በታጣቂዎች መካከል በተነሳ ግጭት ሁለት ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ የፍኖተ ነጻነት ምንጮች ከሶስት በላት ሰዎች መሞታቸውን የአይን ምስክሮችን...
View Articleየህወሃት ካድሬው እና የቤት ሰራተኛው
ከምስኪን ድሃ ቤተሰብ የተገኘችው አንዲት ፍሬ ልጅ 12 ክብል በጨረሰች በወሩ ስምንተኛ ክፍል ባደናቀፈው የህወሃት ካድሬ ቤት በሰራተኝነት ተቀጥራ ገባች። ወይ የግርምቢጥ ዘመን እንዳትሉ። ካድሬው ፊደል ቢያጥረውም ምላስ በረጅም ብርም በከባዱ ነበረው። እውቀት ልክፍት ነው እና ይቺ አንዲት ፍሬ ሰራተኛው ይሄን አዋቂ...
View Articleጥሩነሽ ዲባባ በታሪክ የመጀመሪያዋ የሆነው የማራቶን ውድድርን ለንደን ላይ ታደርጋለች
የፊታችን እሁድ (April 13, 2014) በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ የረጅም ርቀት ሩጫ ንግስት ጥሩነሽ ዲባባ በሩጫ ህይወቷ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ማራቶንን ስትሮጥ፣ የአምናው የለንደን ማራቶን ሻምፒዮን ጸጋዬ ከበደ ድሉን ለማስጠበቅ ከባድ ፉክክር ይጠብቀዋል። በ10 ሺህ እና 5 ሺህ ሜትሮች በአለም...
View Articleበወያኔ አንባ ገነናዊ እኩየ ስራዓት የህግ የበላይነት የለም፤
Derege Negash የወያኔ መንግስት በራስ መተማመን የጎደለው እና በፍርሃት የተሞላ መግስት መሆኑን በአደባባይ ያስመሰከረ አንባ ገነን መንግስት ነው ::መሪዎቹ በጭራሽ በራስ መተማመን ብሎ ነገር ስላልፈጠረባቸው መተማመኛቸው ጠብመንጃ፤በጦሩ ጉያ ተሸጉጠው ሃገርና ሕዝብን ለእልቂት ለረሃብ ለመከራ የሚያበቁበትን ቆመውም...
View Articleየኢትዮጵያ መንግስት በረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ላይ ክስ መሰረተ (ተመስገን ደሳለኝ)
-ከ253, 336 ከ42 ሳንቲም ዩሮ በላይ ኪሳራ ደርሷል ተብሏል -የአእምሮ ችግር እንዳሌለበትም ተረጋግጧል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፍትሕ ሚኒስቴር በረዳት አብራሪ ኃይለመድን አበራ ላይ የካቲት 9 ቀን 2006 ዓ.ም ሌሊት የበረራ ቁጥር ET 702 የሆንን ቦይንግ አውሮፕላንን ከእነ 202 ተሳፋሪዎቹ ወደ ሮም...
View Articleየኬኒያ ፖሊስ ምን እየሰራ ነው… ?
ኬኒያ ፖሊስ ምን እየሰራ ነው… ? ሰሞኑን በናይሮቢ የሚገኙ ስደተኛ ወገኖቻችን በኬኒያ ፖሊስ ቁም ስቅላቸውን እያዩ ነው። ነገረየው አዲስ አይደለም። በኬኒያ ኮሽ ባለ ቁጥር ስደተኛውን ክሽክሽ ማድረግ ዋና ስራቸው የሚመስላቸው የኬኒያ ፖሊሶች ሁሌም የሚያደረጉት ነው። በተለይ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ላይ የኬኒያ ፖሊሶች...
View Articleሰበር ዜና፣ የሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ
ሰሞኑን አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ህወሃት/ኢህአዴግን በደብዳቤ ሲያስፈቅድና ፍቃድ ሲከለከል፣ ከዚያም ድግሞ ለሌላ ጊዜ ሲያስተላልፍ የተላለፈውን ቀንም መልሶ ሲሰርዝ በመጨረሻም ቀኑን ወደፊት እንደሚያስታውቅ ገልጾ ነበር ጉዳዩን በእንጥልጥል የተወው። ይህ በዚህ እንዳለ የሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleኢህአዴግና ነፃው ፕሬስ (ከሚልክያስ መንግስቱ)
በስልጣን ላይ ያለው የኢህአዴግ መንግስት ሀገሪቱን ተቆጣጥሮ ስልጣን ከያዘ 23ዓመት አስቆጠረ። ይህን ያህል አመት በስልጣን ቆይቶ ህዝቡን በሰላም መምራት አልቻለም። ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ አውጥቻለሁ፣ ሀገሪቱንም እያሳደኩ ነው..ቢልም ህዝቡ ግን፥ ኑሮ ተወደደ፣ ሀገራችን ተከፋፈለች፣ ዲሞክራሲ የለም፣ ሰብአዊ...

View Articleየወረዳ ኃላፊዎች ተቃዋሚዎች ላይ “ጉልቤ” መሆን ነፍሳቸው ነው!
ባለ16 ሺ ብሩ ሞባይል ተመለሰ ወይስ ተወረሰ? “ታላቅ ነበርን፤ ታላቅም እንሆናለን!” እንኳን ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! እናንተ… ጊዜው እንዴት ይከንፋል እባካችሁ… ህዳሴ ግድቡ ከተጀመረ ሶስት ዓመት ሞላው እኮ! ደግነቱ የግድቡም ሥራ የዚያኑ ያህል ስለከነፈ አይጨንቀንም፡፡...
View Articleየአኖሌ ሃውልት በኦህዴዶች መካከል ክፍፍል መፍጠሩ እየተሰማ ነው።
Fasil Yenealem የአኖሌ ሃውልት በኦህዴዶች መካከል ክፍፍል መፍጠሩ እየተሰማ ነው። አንደኛው ወገን “ሃውልቱ የአሩሲን የበላይነት ለማሳየትና የሌሎች የኦሮምያ አካባቢዎችን ታሪክ ለማንኳሰስ ተብሎ የተሰራ ነው” ብሎ ትችት ሲያቀርብ፣ ሌላው ወገን ደግሞ “ህዝቡ ትኩረቱ በኑሮ ውድነቱና በመልካም አስተዳደር ችግር ላይ...
View Articleየኢቲቪ “የቀለም አብዮት”ስጋት!
ኢቲቪ “የቀለም አብዮት” ዝግጅት (ስጋት) አቀረበልን። ግን የኢህአዴጉ ኢቲቪ ለምን የቀለም አብዮት ጉዳይ አጀንዳ አደረገው? የቀለም አብዮት ጉዳይ ለምን ዝግጅት አስፈለገው? አዎ! “የቀለም አብዮት” ጉዳይ አጀንዳ የሆነው የቀለም አብዮት (በትክክለኛው አጠራሩ ህዝባዊ ዓመፅ) ስጋት ስላለ ነው። የህዝብ ዓመፅ (የቀለም...
View Articleበሰው ለሰው ድራማ ላይ ዶ/ር ሆኖ የሚተውነው አርቲስት ድራማው በግል ሕይወቱ ላይ ጉዳት እንዳስከተለበት ገለጸ
(አፍሮ ታይምስ) ዘወትር ረቡዕ ምሽት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የ “ሰው ለሰው” ድራማ ላይ የዶክተሩን ገፀ-ባህሪ የሚጫወተው አርቲስት ልዑል ግርማ ከድራማው ጋር በተያያዘ ችግር እንደገጠመው ገለፀ። አርቲስቱ ሰሞኑን ለአፍሮ ታይምስ እንደተናገረው በድራማው ውስጥ ዋናው ገፀ-ባህሪ (መስፍን) በደረሰበት ከባድ...
View Articleሕወሓት ከምርጫ 2007 በኋላ ጠቅላይ ሚ/ር ለመቀየር አስቧል – ሃይለማርያም ውጣ፤ ቴዎድሮስ ግባ?
ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም አቶ መለስን ለመምሰል ቢሞክሩም፤ በሕወሓቶች ዘንድ ግን ማስመሰላቸው ሊዋጥላቸው አልቻለም በሃገር ቤት የሚታተመው አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ እንደዘገበው ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) በሙስና ስም የ“ማጥራት ዘመቻ” ማካሄዱን ተከትሎ በመንግሥት ሥልጣን ላይ...
View Articleየካፒታል ፍልሰትን የሚያቀላጥፉ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ላይ ዕርምጃ እንዲወሰድ ባለሙያዎች አሳሰቡ
-ኢትዮጵያ ከአሥር ቢሊዮን ዶላር በላይ ስታጣ 39 አገሮች 1.3 ትሪሊዮን ዶላር ተዘርፈዋል የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና የአፍሪካ የኢኮኖሚ አጥኚዎች ስብስብ (ኤኢአርሲ) ከፍተኛ ሴሚናር ላይ የተሳተፉ ምሁራን፣ በአፍሪካ እየተባባሰ የመጣውን ከፍተኛ የካፒታል ፍልሰት የሚያባብሱ የውጭ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ላይ ዕርምጃ...

View Article