Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና፣ የሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

$
0
0
ሰሞኑን አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ህወሃት/ኢህአዴግን በደብዳቤ ሲያስፈቅድና ፍቃድ ሲከለከል፣ ከዚያም ድግሞ ለሌላ ጊዜ ሲያስተላልፍ የተላለፈውን ቀንም መልሶ ሲሰርዝ በመጨረሻም ቀኑን ወደፊት እንደሚያስታውቅ ገልጾ ነበር ጉዳዩን በእንጥልጥል የተወው። ይህ በዚህ እንዳለ የሰማያዊ ፓርቲ በፌስ-ቡክ ገጹ ላይ የሚከተለውን ጥሪ አስተላልፏል፣ ———————————– የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልሳለን!!! የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልሳለን በሚል መሪ ቃል ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles