Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኬኒያ ፖሊስ ምን እየሰራ ነው… ?

$
0
0
ኬኒያ ፖሊስ ምን እየሰራ ነው… ? ሰሞኑን በናይሮቢ የሚገኙ ስደተኛ ወገኖቻችን በኬኒያ ፖሊስ ቁም ስቅላቸውን እያዩ ነው። ነገረየው አዲስ አይደለም። በኬኒያ ኮሽ ባለ ቁጥር ስደተኛውን ክሽክሽ ማድረግ ዋና ስራቸው የሚመስላቸው የኬኒያ ፖሊሶች ሁሌም የሚያደረጉት ነው። በተለይ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ላይ የኬኒያ ፖሊሶች ለምን እነደሚጨክኑ ግራ ነው የሚገባኝ። በናይሮቢ ከተለያየ የሀገራችን ከፍሎች በተለያዩ ምክንያቶች የስደት ህይወትን የተቀላቀሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles