-የፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጎርጊስ ደብዳቤ ተቀባይነት አጥቷል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሊቀትጉሀን አስታጥቄ አባተ ትላንት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ዛሬ ከቀኑ8፡00ልደታ የሚገኘው ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 5ኛ የወንጀል ችሎት ይቀርባሉ፡፡ ፕሬዝዳንት ሊቀትጉሀን አስታጥቄ አባተ ሶስት የወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው ሲሆን ከክሱ ይዘት መካከል ቤት ለሌላቸው አርበኞች ከተሰጠው የኮንደሚኒየም ቤተች ውስጥ ቤት እያላቸው እንሌላቸው አድርገው […]
