በዘሪሁን ሙሉጌታ አቶ ስብሃት ነጋ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሠላም ኢኒስቲትዩት ዳይሬክተር የሆኑትና የቀድሞ የሕወሓት ሊቀመንበር አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ ስብሃት) በአሁኑ ወቅት ኒዮሊብራሊዝም የሚባል ነገር የለም ሲሉ ተናገሩ። አቦይ ስብሃት ይህንን የተናገሩት የሚመሩት ተቋም በትናንትናው ዕለት Autocratic Developmental State (አምባገነን ልማታዊ መንግስት) በሚል ርዕስ በሸራተን ሆቴል የተካሄደውን ውይይት መሠረት በማድረግ ከሰንደቅ ጋዜጣ ለቀረበላቸው ጥያቄ ነው። […]
