Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ዋና ሥራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ

ፍርድ ቤት ቀርበው ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል አቶ ጥዑም ተኪዔ የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡርን ላለፉት በርካታ ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጥዑም ተኪዔ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሚያዝያ 2 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ በእስር ላይ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡ በሥራ ምክንያት ወደ ድሬዳዋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአደገኛ እጾች መዘዝ

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታ የአዕምሮ መዛባት የእንቅልፍ እጦት ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ጭንቀትና መደበት ራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ገዢው ፓርቲ በዋና ዋና አገልግሎቶች አሰጣጥ ላይ የፖሊሲ ማሻሻያ እንዲያደርግ ጠየቀ

በጃንሜዳ ሰላማዊ ሠልፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ መንግሥት የከተማ ነዋሪዎች ዋና ችግር በሆኑባቸው የኤሌክትሪክ፣ የውኃ፣ የትራንስፖርትና የቴሌኮም አገልግሎቶች ላይ የፖሊሲ ማሻሻያ በማድረግ ነዋሪዎችን ሊታደግ እንደሚገባ ሰማያዊ ፓርቲ ጥያቄ አቀረበ፡፡ መንግሥት በተለይ በከተማ የሚኖረውን ሕዝብ የሚመጥን ፖሊሲ ባለመንደፉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘር ማጥፋት ያጠላባት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ

መደፈር፣ ያሉበት ሥፍራ አለመታወቅ ብሎም መገደል ለማዕከላዊቷ አፍሪካ ሪፐብሊክ ዜጐች የተለመደ ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ንፁኃን እያለቁ ናቸው፡፡ ገዳዮች ደግሞ ከዕለት ዕለት ኃይል እያገኙ ነው፡፡ ሸማቂዎች በነገሡባት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሃይማኖት ተከፋፍለው የሚጨፋጨፉት ወገኖች፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

missing Malaysia Airlines Flight MH 370 is located in Kandahar Province, and...

A report is saying that missing Malaysia Airlines Flight MH 370 is located in Kandahar Province, and a terrorist named “Hitch” is behind the disappearance.   A Russian newspaper, Moskovsky Komsomolets,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለብዙሃኑ የሠራዊቱ አባል ወገናችን!!

የመከላከያ ሚኒስትር በተሰኘው የውሸት ሥልጣን ላይ የተቀመጠው አድርባይ ሲራጅ ፈርጌሳ ለይስሙላው ምክር ቤት ባቀረበው ሪፓርት፣ “የመከላከያ ሚኒስትር የብሔር ተዋጽዖ የተመጣጠነ” እንደሆነ ገለፀ። እንደ ሰውየው ሪፓርት ከሆነ የመከላከያ ሠራዊቱ 29.46 በመቶ አማራ፣ 25.05 በመቶው ከደቡብ ብሔሮች የተውጣጣ፣ 24.45...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኬንያ ስደተኞች ጉዳይ ብዙዎችን እያሳሰበ ነው

ኬንያ ውስጥ ሰሞኑን በስደተኞችና ፍልሰተኛ ነዋሪዎች ላይ እየካሄደ ያለው ፍተሻ፣ የቤት ለቤት አሰሳና የጅምላ እሥራት የፈጠረው የውጥረት ድባብ የሰብዓዊ መብቶች ጥያቄዎችን እያስነሣ ነው፡፡ቪኦኤ ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተለና ዘገባዎችንም እያወጣ ነው፡፡ከኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች መካከል እያነጋገርን ነው፡፡የኬንያ ፖሊስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ አይከል ከተማ ህዝቡ ከመንግስት ጋር ተጋጨ ፡፡ Aseged Tamene

ሰበር ዜና ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ አይከል ከተማ ህዝቡ ከመንግስት ጋር ተጋጨ ፡፡ በሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ አይከል ከተማ ከቅማንት ማንነት ጋር በተያያዘ ዛሬ ከጥዋቱ 12፡30 ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከሰተ፡፡ በግጭቱ 4ሰዎች እና አንድ የፖሊስ አባል በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዳ ሲሆን ፖሊስ ብዛት ያላቸዉን ሰዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኒዮ-ሊብራሊዝም የሚባል ነገር የለም”አቶ ስብሃት ነጋ

በዘሪሁን ሙሉጌታ አቶ ስብሃት ነጋ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሠላም ኢኒስቲትዩት ዳይሬክተር የሆኑትና የቀድሞ የሕወሓት ሊቀመንበር አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ ስብሃት) በአሁኑ ወቅት ኒዮሊብራሊዝም የሚባል ነገር የለም ሲሉ ተናገሩ። አቦይ ስብሃት ይህንን የተናገሩት የሚመሩት ተቋም በትናንትናው ዕለት Autocratic...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግብረ-ሰዶምን በፅናት መመከት አለበት” ሲሉ አቡነ ማቲያስ መልዕክት አሰሙ፡፡

“በአገራችን ላይ ልማትና ዕድገት ሳይሆን መቅሰፍትና ውርደት እንዳያስከትልብን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግብረ-ሰዶምን በፅናት መመከት አለበት” ሲሉ አቡነ ማቲያስ መልዕክት አሰሙ፡፡ሊቀ-ጳጳሳት፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ፤ የአኵስም ሊቀ-ጳጳስና የመንበረ-ተክለኃይማኖት እጨጌ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አይ አዜብ! (ዘመናይ ዘ አራት ኪሎ)

አዜብ ሲባል ማን በአዕምሮህ ሊመጣ እንደሚችል እገምታለሁ፡፡ በውስጥህ ያሰብከው ‹የባለራዕዩን መሪ› ባለቤት አዜብ መስፍንን ከሆነ ለጊዜው ግምትህ አልሰራም፡፡ አሁን አዜብ የምልህ ሌላ ሴት ናቸው፡፡ አዜብ አስናቀን ነው፡፡ (አስናቀ ስልህም እንዳትደነግጥ…የሰው ለሰው ድራማው አስናቀ አይደለም፡፡) ለማነኛውም አዜብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ‘ሮሮና ስጋት “ምላሽ ካልተሰጠን የትምህርት ማቆምና ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን!”

የትምህርት ሚኒስትር በ2006 ዓ.ም በአገሪቱ በተፈጠረው የመምህራን እጥረት ምክንያት በተለ ያዩ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ አመት ሙሉ ወጫቸውን ችሎ የማስተማር ስነ ዘዴ (ፔዳጎጅ) በማስተማር ወደ መምህርነት እንዲገቡ ማስታ ወቂያ ያወጣል፡፡ በወጣው ማስታወቂያ መሰረ ትም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃዊ ጐሳዬ ተስፋዬ መገናኛ ብዙሃንን እከሳለሁ አለ “ሃይማኖቴን አልቀየርኩም” ብሏል

ድምፃዊ ጎሳዬ “ሃይማኖቱን ቀየረ” በሚል በመገናኛ ብዙሃንና በድረ-ገፆች የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን ገልፆ መገናኛ ብዙሃኑ ስህተታቸውን ካላስተባበሉ ክስ እንደሚመሰርት በጠበቃው በኩል ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ “ሃይማኖቱን ቀይሮ ሙዚቃ በቃኝ በማለት መዝሙር ሊያወጣ ነው” በሚል በዛሚ ኤፍ ኤም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን እያወዛገበ ነው

ተቃዋሚዎች የጋራ ፕላኑን ተቃወሙዕቅዱ የአዲስ አበባን የመሬት ችግር ለመፍታት እንጂ ለልማት አይደለም – (ኦፌኮ)    አበባየሁ ገበያው አዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን በልማት ለማስተሳሰር ላለፉት ሁለት ዓመታት ጥናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፤ የተቀናጀ የጋራ ልማቱን ለመተግበር የተዘጋጀው የጋራ ማስተር ፕላን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አክራሪነትና የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር – የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የአክራሪነት ትርጉም የተሳሳተ ነው! የፈራጁን ማንነትም...

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ሚያዝያ ፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር የሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ የሰጡትን መግለጫ አንብቤ ነበር፡፡ ከመግለጫቸው ውስጥ እጅግ የገረመኝና ይህን ጽሑፍ እንድጽፍ ያደረገኝም አክራሪነትን በተመለከተ የሰጡት ትርጓሜ ነው፡፡ መንግሥት ማኅበረ ቅዱሳንን በአክራሪነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ክስ ላይ ክርክር ሊደረግ ነው

‹‹የመንግሥትና የሕዝብ ገንዘብ ለደላላ አበል መከፈል የለበትም›› ወ/ሮ መና ግርማ፣ የቀድሞው የፕሬዚዳንት ልጅ ከመኖሪያ ቤት ኪራይ ጋር በተገናኘ የ360 ሺሕ ብር የኮሚሽን ክፍያ ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ክስ ክርክር ሊደረግ ነው፡፡ ሚያዝያ 17 ቀን 2006 ዓ.ም. የሚደረገው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ የተሰረዘው በቤተ ክህነት ጥያቄ መሆኑ ተነገረ

ፓትሪያርኩ ኢትዮጵያውያን ግብረ ሰዶማዊነትን እንዲዋጉ ጥሪ አቀረቡ ሁለት መቶ ሺሕ የሚሆኑ ሰዎች ይሳተፉበታል የተባለውና ሚያዝያ 18 ቀን 2006 ዓ.ም. ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው ፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ እንዲቀር የተደረገው፣ ከቤተ ክህነት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በቀረበ ቅሬታ መሠረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከውጭ የተመለሱ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ለመሥራት መቸገራቸውን ገለጹ

ከውጭ የተመለሱ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ ቢፈልጉም፣ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያሉ የቢሮክራሲ ችግሮች ፈተና እንደሆኑባቸው ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአገር ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንትና የሙያ ዘርፎች ከተሰማሩ ተመላሽ የዳያስፖራ አባላት ጋር ለመወያየት ባዘጋጀው መድረክ፣ ከ500...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔዎች የፋሺስት ሙሶሎኒ ደቀ መዝሙሮች ናቸው- በዶክተር ጌታቸው ረዳ

ገብረኪዳን ደስታ “እምቢ አንጻር ወረርቲ” (በወራሪዎች ላይ እምቢታ) ብሎ በጻፈው ምጽሐፍ ፈላጭ ቆራጭ በነበሩት ግፈኞቹ “የትግራይ መሳፍንት እና የጉልተኞች ዲሞክራሲ” ድንቅነት እና በጐነት ለማሳየት እና ለማስተዋወቅ በተጻፈው የውሸት ክምር ተመርኩዞ “ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም” አስተያየቱን አንዲሰጥ ተጠይቆ፤ ስለ አፄ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር መሳሪያ መግዛቱዋ ተሰማ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 12  ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ኢትዮጵያውያን የፋሲካን በዓል በውጭ አገር ስናከብር በአገር ቤት በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ ያልቻሉ ኑሮው የከበዳቸው እንዳሉ መርሳት የለብንም…>> ብዑዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና ዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ማብራሪያ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live