የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪ ማመንጫ ግድብ ግንባታና የግድቡ የውሃ መጠን ፈፅሞ ለድርድር የማይቀርብ ጉዳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አረጋገጡ፡፡ የአባይ ውኃ አጠቃቀምና የህዳሴው ግድብ፣የሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ፣የተጀመረው የፀረ ሙስና ትግል፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርና የሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ሁኔታዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች ማብራሪያ ከሰጡባቸው ጉዳዮች መካከል ተጠቃሽ ናቸው ፡፡ ኢትዮጵያና ግብፅ በአባይ […]
