በአሁን ሰዓት ከሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ የደረሰ ሰበር መረጃ!! የወያኔ መራሹ ፖሊስና የደህንነት አባላት የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ አካባቢ የሚገኘውን ህዝብ በር እያንኳኩ «ሰማያዊ ፓርቲን በድምጽ ብክለት ክሰሱት!» እያሉ እየቀሰቀሱ ነው። ነገር ግን አብዛኛዎቹ የሰፈሩ ነዋሪዎች «እስካሁን አልረበሹንም፣ ሊረብሹንም አይችሉም።» እያሏቸው ይገኛል። ከዚህ በፊት ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እያለ አመራሮቹ ጃንሜዳ ፖሊስ ጣቢያ በታሰሩበት […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
